በውቀቱ ሥዩም መኮርኮር ይችላል | ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

በእውቀቱ ሥዩም፤ የኔ ትውልድ Eyeኮነ! ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ በውቀቱ ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት ሰው መኮርኮር ይችላል። የተማረው ሳይኮሎጂ ነው። ሳይኮሎጂ የሳቅ ስስ ብልት የት እንደሆነ አስተምሮት ይሆን እላለሁ። ነገር ግን ማሳቅ የጀመረው ትምህርቱን ከመጨረሱ በፊት

More

የቴዲ አፍሮ ምኞቶች

ከያሬድ ኃይለማርያም ዘረኝነትና ጥላቻ በመንግሥት ደረጃ በሚሰበክበት አገር፣ ድንቁርና እጅግ በተጫናቸው የወያኔ ቱባ ባለሥልጣናት ሕዝብ በሚዘለፍበት፣ ታሪክ ተጣሞ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪን የሕብረተሰብ ክፍል በሌላው ላይ ለማነሳሳት ሌት ተቀን የሚደክሙና ጉርጓድ የሚምሱ ቡድኖችና

More

ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ሊሞሸር ነው * የሠርጉን ወጪ ሺህ አላሙዲ ችለዋል

(ዘ-ሐበሻ)ጋዜጠኛና ኮሜዲያን ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ጷግሜ 1 ቀን 2007 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊሞሸር ነው፡፡ የሰይፉ ሚዜዎች ድምፃዊ ታደለ ሮባ፤ አርቲስት ሚኪ(ባለታክሲው ፊልም ላይ የሚሰራው)፤ ጋዜጠኛ ታደለ አሰፋና ሌሎች ሁለት ጓደኞቹ መሆናቸውን

More

ጎሳዬ ቀለሙን ምን ነካው ?

ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ እዚህ ሀገር ድንገት ተነስተው አየር ምድሩን ሁሉ መሙላት የሚፈልጉ አሉ ። ቢችሉ እሰየው ። ግን ክፋቱ ደግሞ ሀገሪቱ ለዚህ አትመችም ። በወጡበትየሚጨብጡ የሚረግጡትን አጥተው በወጡበት ፍጥነት ሲወርዱ አይተናል ። ድምፃዊ

More
/

የምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች

ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት በህይወቱ ውስጥ ያሉ ብዙ አነጋጋሪና ምስጢራዊ ጉዳዮችን ሳያብራራና

More

ኣባ ይፍቱኝ(በዉቀቱ ስዩም)

ኣባ ይፍቱኝ ! ሲኦል ኣለ ሲሉኝ፤ የለም ብየ ክጀ የባልቴት ተረት ነው፤ በማለት ቀልጀ ኣውቄ በድፍረት፤ በድያለሁና ያንጹኝ በንስሃ፤ ያንሱኝ በቀኖና ሲኦል ከነጭፍራው፤ በጉም ተሸፍኖ እንዴት ሳላየው ኖርኩ፤ ካጠገቤ ሆኖ? ኣባ ይፍቱኝ

More

ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ)

ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በ2011 አካባቢ ምላሽ ሰጥታው ነበር:: ይህን

More
/

ጋዜጠኛውን ደብድቧል የተባለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በዋስ ተፈታ

(ሰንደቅ ጋዜጣ) ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ገልፍ ኢዚዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የግል ተበዳይ በሆኑት ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ የቀላል የአካል ጉዳት አድርሰዋል ተብለው በወንጀል ተጠርጥረው ቦሌ ምድብ

More

Breaking News: ቴዲ አፍሮ ታሰሮ በ30ሺ ብር ተፈታ

አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት

More

ባህል ሲባል ፣ የሚከነክኑኝ ነገሮች – በእውቀቱ ሥዩም (ቅጽ አንድ)

ባህል ‹‹ነፍስን ማልማት›› ማለት ነው ብሏል ሮማዊ ሊቅ፣ ሲሰሮ፡፡ባህል ፣ማደግን፣ላቅ ማለትን መራቀቅን የሚያሳይ ነገር ነው፡፡ የኢትዮጵያን ባህል ያሳያሉ ተብለው ባገር ቤትና በውጭ አገር በሚገኙ ያበሻ ምግቤት ግድግዳዎች ላይ የሚሰቀሉ ሥእሎችና ምስሎችን ላንዳፍታ

More

አዲሱ የቴዲ አፍሮ “በ70 ደረጃ” ነጠላ ዜማ ሙሉ የዘፈን ግጥም

በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ በፍቅር

More

የክብር ዶክትሬት ድግሪ መጠሪያ ይሆናል?

ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ያከበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በዚሁ የተማሪዎች የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ በተሰማሩበት ሙያ ለህብረተሰቡ አይነተኛ አገልግሎት አበርክተዋል

More

ድምጻዊ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር (ተሙ) አድናቂ መስላ ያልሆነ ፎቶ ስለለጠፈችበት ወጣት ተናገረ

“ትግስት የፈተናዎች ሁሉ ማለፍያ ድልድይ ናት” (ዘ-ሐበሻ) ከሰሞኑ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ መነጋገሪያ የሆነው ድምጻዊ ተመስገን ገብረ እግዚአብሔር ነው። አንዲት በስዊዘርላንድ የምትኖር ወጣት የመልበሻ ክፍሉ ድረስ አድናቂ መስላ በመግባት አስገድዳ እንደመሳም አድርጋ የተነሳችውን

More
/

ቴዲ አፍሮ በሲያትል የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አደረገ፣ በሳንሆዜና በሚኒሶታ ይቀጥላል

(ዘ-ሐበሻ) “ወደ ፍቅር ጉዞ” በሚል መርህ ቴዲ አፍሮ በሰሜና አሜሪካ የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት ትናንት በሲያትል ዋሽንግተን ተጀመረ። በሺህዎች የሚቆጠሩ የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎች ይህን ኮንሰርት የታደሙት ሲሆን ቴዲም ሲያስደስታቸው እንዳመሸ ከሲያትል ለዘ-ሐበሻ የደረሰው

More
1 3 4 5 6 7 14