‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ February 13, 2012 ኪነ ጥበብ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኘ የመጣውን አቤል ሙሉጌታ ዘፈኑን ካደመጡት በኋላ ቃለ ምልልሱን ያንብቡት። ጥያቄ፡- ‹‹ተገርሜ›› አልበም እያስገረመ ነው? እውነት ሐሰት? አቤል፡- /ሳቅ/ እውነት፡፡ ከማየው ከምሰማው ከሚደርሱኝ አስተያየቶች በመነሳት አድማጩ ላይ
ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ (የመጀመሪያዋ የኮራ አዋርድ አሸናፊ ኢትዮጵያዊት) July 7, 2011 ኪነ ጥበብ ‹‹ገዴ›› እና ‹‹ቢሰጠኝ›› በሚሉት አልበሞች እናውቃታለን፡፡ ሁለተኛ አልበሟ ላይ ባለው ‹‹እወድሃለሁ›› በሚለው ዜማዋ የኮራ የሙዚቃ አዋርድ ማሸነፍ የቻለችው አቀንቃኟ በአሁኑ ሰዓት ሦስተኛ አልበሟን በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ ‹‹ዜማ ፍቅር›› የተሰኘ የሬዲዮ ፕሮግራም ከልብ