ነፃ አስተያየቶች ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ” June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከናይትሮ ኢትዮጵያን . ከናይትሮ ኢትዮጵያን … ኢትዮጵያን በአሁኑ ወቅት እያስተዳደረ ያለው ማን ነው? Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ተፈራ (የግል አስተያየት) ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት ) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤ Facebook እና Twitter Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድርጅታዊ ምዝበራ” አክሎግ ቢራራ (ዶር) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችው የሚበቃት ሃብት ስለሌላት ሳይሆን አዙሪት የያዘው ፖለቲካና የተንሻፈፈ ፖሊሲ ስለተጣቧት ነው። የ ዶክቶር አክሎግ ቢራራን መጽሃፍ ሳነብ የተማርኩትም ይህንኑ ሃቅ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ? June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ፍቅሬ / ከጀርመን ሰሞኑን በ20/06/2013 በአሜሪካ ኮንግረስ በኮንግረስ ማን የተከበሩ ሚስተር ስሚዝ ኢትዮጵያ ከመለሰ በኋላ ፦የወደፊት ዲሞ ክራሲና የሰበአዊ መ ብት በሚ ል ርዕስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ እማልሰጣችሁ ፣ እናንተ እማትወስዱት…. June 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያለስም፣ ስም – ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣…… በማጎሪያችሁ እሰሩት…. እጀን፣…… በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’…..እግሪን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ ….. ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምነዋ ! ማንዴላችን ? ! June 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ የግርጌ ማስታዎሻ : ከዘጠኝ አመት በፊት ያጣሁት አንድ ወንደም ነበረኝ ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ የሚባል። መጽሐፈ የሃገር ፍቅር ልክፍቱን ብቻ አልነበረም ጥሎብኝ እስከ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለኢሳት ለኢትዮጵያውያን የተላከ መልእክት! June 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ ሀገራችን የለየላት የዜጎቿ እሥር ቤት ከሆነች በጥቂቱ 22 ዓመታት አለፉ፡፡ ከ22 ዓመታት በፊት የነበረው ሥርዓተ መንግሥቷ አሳሪና ገዳይ ቢሆንም እንደሥርዓትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ እና ግንቦት 7 June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ማን ነው? ዎያኔ ጫካ በነበረበት ዘመን ብሄሬ ተጨቁኗል በማለት ኢትዮጵያን ለማዳከም በሚፈልጉት በግብጽ በሶርያ እና በሻብያ እየተረዳ 17 ሰባት አመት ሙሉ ኢትዮጵያን በእርስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከግርማ ሠይፉ ማሩ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ – ከግርማ ካሣ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ጁን 23 2013 ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቤተልሄም የወሲብ ጉዳይ ‹‹ዴሞክራት›› ለመባል የፈለጉት አቶ አብርሃም ደስታ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበልዩ የአቶ አብርሃም ደስታን ፅሁፍ ስመለከት ጆርጅ ቡሽ ልክ በ2008 ከስልጣን ሲለቁ ስለእሣቸው ሕብረተሰቡ ይገነዘብ ዘንድ አንድ ፊልም ተሰራ፡፡ይህንን ፊልም የሰራው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር Read More
ነፃ አስተያየቶች ግብፅ የሰጠችንን የቤት ሥራ ለምን አንሰራም? June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ **የአባይ ጉዳይ የሰሜት ጉዳይ አይደለም!!!** ትልቅ ጉዳይ ነው።ግን ያለ ነፃነት ልማት ዋጋ የለውም!!! የህዝቡ ጥያቄ በአሁን ሰዓት የነፃነት ፕሮጀክት ነው የሚፈልገው። የውኃ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአውሬ-አምባው ካድሬ ዳዊት ከበደ – (ከያሬድ አይቼህ) June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ እስካለፈው ሃሙስ ድረስ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽ አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አምን ነበር። ባለፈው ሃሙስ በአቶ ዳዊት ድረገጽ ላይ ስለ ዶ/ር ብርሃኑ Read More