የአውሬ-አምባው ካድሬ ዳዊት ከበደ – (ከያሬድ አይቼህ)

እስካለፈው ሃሙስ ድረስ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽ አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አምን ነበር። ባለፈው ሃሙስ በአቶ ዳዊት ድረገጽ ላይ ስለ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የተለጠፈውን የድምጽ ቅጂ አዳመጥኩኝ ፤ የተጻፈውንም አጭር ጽሁፍ አነበብኩ። አቶ ዳዊት የሚሰራው የጋዜጠኛ ስራ ሳይሆን ፡ የካድሬና ፕሮፓጋንዳ ስራ መሆኑን አምኜበታለሁ። ላብራራ። የድምጽ ቅጂውን ያዳመጠ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው ዶ/ር ብርሃኑ ተሰጠን ያሉትን ገንዘብ ከግብጽ ለመሆኑ በቅጂው ላይ ምንም መረጃ የለም። ለምነድን ነው ታዲያ አቶ ዳዊት በጽሁፍ “ምንጮቻችን” ገንዘቡ ከግብጽ እንደሆነ ነግረውናል ያለው? እዚህ ላይ አቶ ዳዊት ተራ የካድሬነት ስህተት ፈጽሟል።

ቅጂው በዩ-ቱዩብ ላይ የተለጠፈበት ጊዜ
(ረቡዕ ጁን 19) የአሜሪካው ምክር ቤት የዉጭ ጉዳይ ኮሚቴ “ድህረ መለስ ኢትዮጵያ” በሚል ያደረገውን ጉባዔ ለማጥቃት የተደረገ ይመስላል ፤ ምክንያቱም ዶ/ር ብርሃኑ ተጋባዥ መሆናቸው ቀድሞ ስለታወቀ።

አቶ ዳዊት በድረ-ገጹ ላይ የድምጽ ቅጂውን ከዩ-ቱዩብ የለጠፈው ሃሙስ ጁን 20 ነበር። ሃሙስ ጁን 20 የአሜሪካው ምክርቤት ጉባዔ የተደረገበት ቀን ነው። ዳዊት ምን ነካው? ከምር! ምን ነካው? እኔ የግንቦት-7 ደጋፊ አይደለሁም ፤ ግን ግንቦት-7 የእኔ ችግር አይደለም ፡ የኢህአዴግ እንጂ። አቶ ዳዊት ይሄ አልገባው ይሆን? ግንቦት-7 እንኳን 500 ሺ ዶላር ፤ 500 ሚሊዮን ዶላር ቢሰጠው ይገባዋል። ግንቦት-7 የቆመለት አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ፡ ነጻነት እና ዴሞክራሲ ለማምጣት እንጂ እንደ ኢህአዴግ በሙስና የነቀዘ ፡ በሰብዓዊ መብት ረገጣ የሰለጠነ ፡ የኮሮጆ ሌባ መንግስት ለመመስረት አይደለም። ታዲያ አቶ ዳዊት ዳግማዊ-አይጋ-ፎረም ለመፍጠር ነው ሙከራቸው? ዳዊት ከአይጋው አቶ ኢሳያስ አጽብሃ በጣም የተሻለ ግብረግብ እና የጋዜጠኝነት መርህ ያለው ሰው ይመስለኝ ነበር።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጢሰኛ ባለ እርስት የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ! (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

ድርጊቱ ስህተት ከሆነ አቶ ዳዊት የይቅርታ ደብዳቤ ቢጽፉ የባለሙያ እጣፈንታቸውን ሊያድኑ ይችሉ ይሆናል።

ካልሆነ ግን አውራምባ የአውሬ-አምባ ሆኖ ይቀራል።

– – – – – –

ጸሃፊውን ለመጠርነፍ ፡ ለማስፈራራት ወይም በኮንዶ ለመደደል በዚህ ይጻፉለት፦ yared_to_the_point@yahoo.com

19 Comments

  1. newregnoch nachihu!
    Ahun enante nachihu le democracy yemititagelut. aheeee……

    Dawit Ambesa new! endanante were ayabezam, Enkuan enanten weyanen yetegafeTe jegna new! ewequt!

  2. ዎያኔ ማን ነው?
     ዎያኔ ጫካ በነበረበት ዘመን ብሄሬ ተጨቁኗል በማለት ኢትዮጵያን ለማዳከም በሚፈልጉት በግብጽ በሶርያ እና በሻብያ እየተረዳ 17 ሰባት አመት ሙሉ ኢትዮጵያን በእርስ በርስ ጦርነት እንድትፈራርስ : ልማት እንዳይሰራ (አባይ እንዳይገደብ) እና 100,000 በላይ ህዝብ እንዲሞት ካደረገ በኋላ ስልጣን ያዘ::
     ዎያኔ ስልጣን ከያዘ በኋላ : የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጣን ሳይሰጠው ከሻብያ ጋር ባለው ጓደኝነት ብቻ ኤርትራ እንድትገነጠል አደረገ:: ዎያኔ ሆን ብሎ የኢትዮጵያን የባህር ሃይል እና አየር ሃይል እንዲፈራርስ ዓደረገው:: ከዛም ሁሉንም መርከቦች እና አውሮፕላኖች ያለድርድር ሻብያ በነጻ እንዲወስዳቸው አደረገ::
     ዎያኔ ቀጥሎም ኢትዮጵያ የባህር በር አልባ (land locked) መሆን አለባት አለና አሰብን ለሻብያ ሰጠ:: በዚህ ወቅት የአሜሪካ መንግስት (USA): የአውሮፓ ህብረት (EU) እና የአፍሪካ ህብረት (OAU) ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ቢሉም መለስ ዜናዊ አያገባችሁም በማለት አሰብ የሻብያ ነው ብሎ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አደረጋት:: በወቅቱ የነበሩት የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ፑትሮስ ፑትሮስ ጋሊ ስለነበሩ መለስ ዜነዊ ከኝህ ግብጻዊ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ወደብ አልባ መሆን የለባትም ያሉትን የአሜሪካን መንግስት (USA): የአውሮፓን ህብረት (EU) እና የአፍሪካን ህብረት (OAU) ዝም እንዲሉ በማድረግ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ መሆን የለባትም የሚለውን የባንዳነት ህልሙን አሳካ:: በዚህም ዎያኔዎች ጓደኛቸውን ሻብያን አስደሰቱ::
     ዎያኔ ከዚህ በኋላም ኢትዮጵያን በቋንቋ እና በዘር መከፋፈሉን ቀጠለ:: በዚህን ወቅት የዎያኔ ሸሪክ ሻብያ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፈተ : ትግራይን በቦንብ ደበደበ:: በዚህም ጦርነት ዎያኔ ከ70,000 በላይ ህዝብ እንዲያልቅ ዓደረገ:: በዚህም አላበቃም አልጀርስ ላይ በመሄድ ከሻብያ ጋር በባድመ ጉዳይ ተፈራረመ:: በዚህ በአልጀርስ ስምምነት ወቅት የቦርደር አደራዳሪ ኮሚሽኑ ኢትዮጵያ የባህር በርን (የአሰብን) ጉዳይን በተመለከተ በድርድሩ አብሮ እንዲታይላት ትፈልግ እንደሆን ሲጠይቅ ባንዳው መለስ ዜናዊ ለሁለተኛ ግዜ አንፈልግም አሰብ የኛ አይደለም አለ:: መለስ ዜናዊ ቀጥሎም ለቦርደር ኮሚሽኑ ዲፕሎማቶች በሚስጥር ባድመን ለኤርትራ እንደሚሰጥ ቃል ገባላቸው ነገር ግን ይሄን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ህዝብ በባድመ ጦርነት ምክንያት የደረሰበትን ሃዘን ከረሳ በኋላ ማለትም ከተወሰነ አመታት በኋላ መሆኑን አረጋገጠላቸው::
     ዎያኔ ቀጥሎም ከዚህ በኋላ ሻብያን ሳይሆን ሻብያ ያዘጋጀልንን ጦርነት ማለትም ኦጋዴን ውስጥ እና ሶማሊያ ውስጥ ነው መዋጋት ያለብን በማለት ሌላ ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ አስጨረሰ:: አሁንም ድረሰ ሶማሊያ ውስጥ ተዘፍቆ ስለሚገኝ ሻብያ እና በቅርቡ ደግሞ ግብጽ ያዘጋጁለትን ጦርነት ይዋጋል::
     መሬትን እንዲሸጥ እንዲለወጥ የማላደርገው አማራው ገዝቶ እንዳይጨርሰው ነው እያለ ለፈረንጆቹ ሲለፍፍ የነበረው መለስ ዜናዊ ከምርጫ 97 በሁላ የደቡብን የጋምቤላን የአማራን እና የኦሮሞን ሰፋፊ መሬት ለአረብ(ለግብጽ እና ሳውዳረብያ) ለቻይ ለህንድ ለፓኪስታን ወዘተ ሃገሮች በነጻ ያድለው ጀመረ:: በዚህም ምክንያት ከመቶ ሽህ በላይ ጋምቤላዎች አማራዎች መሬታቸው ተነጥቆ ከነበሩበት ቦታ ተባረሩ:: የነጻነት ተዋጊ እና ልማታዊ ነኝ የሚለው ዎያኔ በ22 አመት ውስጥ ትራክተር ገዝቶ ሰፋፊ መሬት ማረስ ብርቅ ሆኖበት ዎይም አቅቶት መሬቱን በጥድፊያ ለባእድ ሃገራት ይቸረችረው ጀመር::
     ዎያኔ የሰራው ልማት :- መንገዶች እና ዩኒቨርስቲዎች በ10 ቢሊዮን ዶላር + መካከለኛ ግድቦች 5 ቢሊየን ዶላር + አባይ ግድብ 5 ቢሊየን ዶላር = ድምር 20 ቢሊየን ዶላር
     ባለፉት 22 አመታት ዎያኔ ባጠቃላይ ያባከነው እና የሰረቀው :- 12 ቢሊየንዶ ዶ ላር ተዘርፎ የወጣ + 40 ቢሊየን ዶላር ለወደብ ክፍያ ማለትም ለጂቡቲ ወደብ : ለኬንያ ወደብ : ለሱዳን እና ለሶማሊያ ወደብ + 5 ቢሊየን ዶላር ባድመን ለሚጠብቅ የኢትዮጵያ ወታደር= ድምር 57 ቢሊየን ዶላር
     ስለዚህ ኢትዮጵያ በዎያኔ ምክንያት ላለፉት 22 አመታት ባጥቃላይ 37 ቢሊየን ዶላር አጥታለች:: ህዝቧ በዘር እና በጎሳ ተተብትቦ እየተናቆረ ይገኛል:: ፍትሃዊ የስልጣንና የሃብት ክፍፍል እንዲሁም ዴሞክራሲዊ ምርጫ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ የለም:: ወደብ የላትም :: መሬቷ ለሱዳን ተሰጥቷል::

  3. As we all know that Dawit has big mission now he is trying hard to fight back
    against Ethiopian opposition and freedom fighters. He still pretend as exile
    journalist but he is dangerous TPLF warrior. Dawit, We already got you before you
    accomplish your mission. Thanks to God no damage happen yet.

  4. dawit kebede has never had any different face, the difference is with the stupids that have to wait who really is who until they see a damage is done or until they are told by their masters,berhanu nega. I know you are not going to post this because you afraid you lose your job but at least one stupid will surely read it.

  5. This Dawit stuff is the first among the many Tigre morons. Like any other Tigre, he doesn’t like to see a strong opposition. His words of hate for Weyane was to get an asylum. Now, he has started working hand in hand with Weyane. He has no brain to think twice. Like his monitor Meles, he thinks that he knows everything; He even aspire to be an IT expert. Once, he posted somebody’s IP address on his website. Imagine, this is a guy who tries hard to convince us that he is an independent journalist. He could be a good journalist in the Tigray, but the rest of the world is a lot different. He constantly attacks ESAT and Dr. Berhanu Nega and by doing so, he has showed us his disrespect. He said nothing about the ethnic cleansing in Benshiangul and Gura Ferda and stand by the side of ETV to deny the story when it first appeared on ESAT website. The guy is a very dangerous man and it is time to boycott his site like those of Ben the mad man, Aiga and Walta. The Tigre Weyanes are now coming in mass changing their behavior, Chameleon style. We have to be careful not to be a place for their nests. Eye for an eye is the way out right now.

  6. Dawit kebede is under cover supper woyane(agame) I didn’t trusted him from day one, the funny thing is when he left Ethiopia he came by plane with no problem because he has a mission.DO NOT TRUST THIS AGAME.

  7. Mr dawit i think you have finished the mission you have been given from woyanne
    without any success what ever u do no one trust you except narrow mind poor woyanne supporters so you better to stop being journalist.

  8. Please don’t trust any Tegre. They are the most and only deceptive people in Ethiopia. It is amazing that they all have the same behaviour. They can’t be part of opposition. We should not allow them to have access to secretive informations. Oppositions, specially G7 and medrek shall be careful

  9. hey,guys
    ppl have a right to know the truth.if DR Birhanu accept money from EGYPT
    he IS a big enemy of the country we should know this.but if he is not working with Egyption we can sing with him.
    G7,and shabia,are working together ,we don’t need war,we don’t need sabotage and terror in ethiopia.
    bandit diaspora stop talking to much behind the computer.if u love ur country come and suffer with us. WE HAVE A RIGHT TO KNOW THE TRUTH STOP ATTACKING JOURNALIST .BOTHE THE GOVERNMENT AND BANDIT DIASPORA. FREEE ESKENDER NEGA,…FREEE DAWIT KEBEDE.

  10. I think this dude is trying to attack DR. Berhanu , G7 ans ESAT. The question is why he posted the article on June 20 ? DR Berhanu was scheduled to testify on the current political and socio-economical situations of Ethiopia on June 20. Dawit tried invain to divert the attention of the public by posting the false article on his website.

    It is time to change his website name. Awramba people are people with high moral value and respect for others. He should n’t use the name Awramba in the first place. Please change the web site and your tabloid name to what ever times, but not Awramba times.

  11. I am wondering since when he was working for them. May be from the beginning? Was in jail for mission? Or he is changed recently. May be ESAT refused to give him a job? I wish I know.

    As far as the money that G7 received, as Dr. Berhanu said, let it be from anyone even from woyane. As long we use it to librate our people We don’t have enemy worst than woyane.

    Thanks to Dawit we learned how G7 is working seriously.

    I tried to write comments on his site but he didn’t want to post it.

    The rest of us, please don’t insult “Tigre” in general. We shall not upset some good Tigre Ethiopians. ( keep in mind Abereha Belay, Abereha desta Dr Hailu araya, Gebremedhin araya and others..)

    I hope Dr Berhanu and his friends will see how this reach to Dawit and be more careful in the future

    Dawit so what do you get from Bereket for this? Are you still afraid for your life to back to Ethiopia?

  12. Egypt didn’t killed our brother and sisters on the streets of Addis! Egypt is not responsible for the displacement of our people. Egypt didn’t through our Heros to jail.

    In the worst case, if you leave Abay alone, you have no problem with Egypt . But for woyane, you have to leave the whole Country. In fact, they might even come after you while you are in exile.

    Don’t give your money to enemy but if you can get money from them, go for it.

  13. Well let us accept that Dawit Kebede is supporter of EPRDF and he is not an independent journalist as claimed in the above piece of writing. Those who posted the above article should evaluate themselves with the same measurement they have judged Dawit. They are exalting Ginbot 7. How do U know that Ginbot 7 will do better than EPRDF if it will hold power? As much as Dawit blindly loved EPRDF, you are blind lover of Ginbot 7. So, what is differenc ebetween you and Dawit?

  14. Weyane used o recieve money from Egypt. Does it mean weyane was enemy of Ethiopia? If it was, how can it be government of Ethiopia? If this is ok with weyane why is it wrong when others do the same thing. It is confusing.

    The big question should be if armed struggle is justified. If so the only party that can support you is the one who has problem with the government. That is natural. That is what Americans are doing. That is what the Chinese are doing. That is what the Russians are doing. So don’t ask where the money is coming. The thing you have to challenge is the justification of the armed struggle. You can question source of money for peaceful parties working under the constitution.

  15. We have a right to hear this type of Audio supported by evidence.In developed world Guardian, Newyork times make this type of news.so I dont think its correct to attack the journalist instead of encourage to do his job. .the reader or the listener can judge..

Comments are closed.

Share