ነፃ አስተያየቶች ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የቁንጅና ፈቃድ ቢሮ ሃላፊ June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፋሲል አ. የአለምነህ ዋሴን አስተያየት ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ሰሞኑን ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሠርቶ ወይንስ ሰርቆ? ዳግማዊ ጉዱ ካሣ June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰሞኑን አዲስ አበባን የሚዘዋወር ሰው በብዙ አካባቢዎች ከሚያያቸው ወያኔያዊ መፈክሮች አንዱና ጎልቶ የሚታየው “በሀገር ውስጥ ሠርቶ መለወጥ ይቻላል!” የሚለው ነው፡፡በትላልቅ የጨርቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአረብ ሃገራት ሰማይ እስከ ሚሊንየም አዳራሽ! June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነቢዩ ሲራክ እኔን ያሰፈራኝ ጎርበጥባጣው መንገድ . . . ኢትዮጵያውያን በግብጽ . . . ሰሞነኛ የማለዳ ወጌን ወደ እናንተ ላደርስ አንዱን አንስቼ አንዱን ስጥል Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ – (ሸንቁጤ ከአዲስ አበባ) June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ! የዱሮ ግጥሞች መሰረታቸው የማይነቃነቅ፤ ትርጉማቸው ረቂቅ በመሆናቸው እወዳቸዋለሁ፡፡ለምሣሌ እዚያው ነሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ አስሮ የሚቀጣ ዘመድም የለሽ ወይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰማያዊ ፓርቲ ተስፋ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታክሎ ተሾመ ወያኔ / ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ በአገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው እልቂት ከፍተኛ ስለመሆኑ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። የከፋፍለህ ግዛውን ይትባህል ለማስወገድም ሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ቤቲ አዋረደችን!” ከያሬድ አይቼህ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊቷ ቤቲና ፥ ቢግ ብራዘር አፍሪካ 2013 (Big Brother Africa 2013) በሚባለው የቴሌቪዥን ትርዒት ላይ ፥ ሴራሊዮናዊው ቦልት ያደረጉትን ‘ወሲብ’ ያዩ ሰዎች “ቤቲ አዋረደችን” Read More
ነፃ አስተያየቶች “ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገደሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳም” ኦባንግ ሜቶ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገድሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳቸውም” ሲሉ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። ኦባንግ ሜቶ ይህን ያስታወቁት ከላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው የሕብር ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና እኔ እንደማውቀው June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስመኝ ከፒያሣ የኢትዮጵያ ፕሬስ የሚታወሰው ወይም የሚነሳበት ዘመን ቢኖር ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ኢህአዴግ መላ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ከግንቦት 20/1983 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ) June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመጻሕፍት አምባ: “ትውልድ ያናወጠ ጦርነት” (ቅኝት በአበራ ለማ) June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ መጽሐፉ ርእስ……………… ትውልድ ያናወጠ ጦርነት ደራሲ……………………………. ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ) አሳታሚ…………………………. በግል አታሚ……………………………. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ የሕትመት ሥራ የገጽ ብዛት………………………. 341 ዋጋ…………………………………. 55 ብር ቅኝት………………………………. በአበራ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! ከግርማ ሞገስ June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዳውድ ኢብሣ ኦነግ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ የጻፈው ደብዳቤ አማርኛ ትርጉም June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ አዳ ቢሉስማ ኦሮሞ (ኦነግ) ይነጋል በላቸው ሰሞኑን ለድረገፆች የላክኋትን አንዲት ትርጉም ቢጤ ተመርኩዘው ብዙዎች ሲቆራቆሱባት ታዘብኩ፡፡ የኢሣቱ ልጅ ተክሌ የሚላት ነገር ትዝ አለችኝና በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሁፍ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ በወጣው አዲስ ጉዳይ ላይ የታተመ ነው። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለምን ይቅርባቸው በሚል የቀረበ ነው።) “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ Read More