(ከግርማ ሠይፉ ማሩ)
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ መነቃቃት እየታየበት እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ እውነት ቢሆንም አንዳንዶች ምንም አዱስ ነገር የለም ይላሉ (አዲስ አድማስን ፓርላማው ጥርስ አወጣ ዘገባን ልብ ይለዋል፡፡) አዲስ ነገር መኖሩ ግን እየታየ ያለ አውነት ነው፡፡ በምክር ቤት አባላት የፌዳራሉ ጉዳዮች ሚኒስትሩ የቀረቡት ጥያቄዎች እንዲሁ በዋዛ የሚታዩ አልነበሩም፡፡ ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ