ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ
ግርማ ካሳ
(muziky68@yahoo.com)
ጁን 23 2013
ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ ጊዜ በጣም ወዳጆች ነበርን። ላለፉት አምስት አመታት ግን ተራራቅን። አለመስማማት በመካከላችን ተፈጠረ። እርሳቸው አንድ መንገድ ያዙ። የጦርነት መንገድ ! ከማይመቹን ቡድኖች ጋር ማበር ጀመሩ። በተለያዩ ጊዜያት የሚመሩት ድርጅት የሚያራምዳቸውን ፖሊሲዎችን መንቀፍ ጀመርን። የፖለቲካ ልዩነት ባህል ብዙ ያልገባቸው የርሳቸው ደጋፊዎች ተነሱብን። «ግንቦት ሰባትን ለምን ትናገራላችሁ? » በሚል ወያኔ ተባልን። – ለማንበብ እዚህ ይጫኑ