ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ – ከገብረመድህን አረአያ (አዳዲስ መረጃዎች) June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) ሰኔ 2005 በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ ከልጅ ተክሌ፤ ተረንቶ June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከልጅ ተክሌ፤ ከተረንቶ ክፍል 4 (ክፍል ሁለትና ሶስት ይመጣሉ) ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ግድብ ዲፕሎማሲ አጀንዳ! (ከግርማ ሞገስ ) June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አባይ ግድብ አወዛጋቢ የሆኑ ጉዳዮች ተፈጻሚነት የሚያገኙት አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል በማድረግ አለም አቀፍ ደጋፊ ማብዛት ሲቻል ነው። የዲፕሎማሲ ትግል Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው! “መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ” June 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው June 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ June 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, June 18, 2013) የአባይ ጉዳይ ለግብጽ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው። ዛፍ ላይ ሆነህ እንቅልፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያዊያ የመሳፍንት ዘመን አጭር ታሪክ June 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታክሎ ተሾመ ( አውስትራሊያ) መምህር ገብረኪዳን ደስታ “ለVOA” ለሰጡት መልስ የግል አስተያየት ከኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሳንገባ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ እንዲያመች ትንሽ ቀንጨብ ማድረግ አስፈላጊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለዐባይ መገደብ ጉዳይ እኔም የምለው አለኝ ( ከቃል-ኪዳን ይበልጣል) June 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ( ቃል-ኪዳን ይበልጣል) ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንን አነጋጋሪ ሆኖ ያለው የዐባይ መገደብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ሁኔታውን ከቀኝ ከግራ፣ከፊት ከኋላ ሳያዩ ከመለስ ዜናዊ ድንክዮች ባላነስ መንገድ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) June 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ አብርሃም ያዬህ የምላስዎትን አፈሙዝ በአቶ ገ/መድኅን አርአያ ላይ አያዙሩ! June 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሸግዬ ነብሮ የዚህ ጽሑፍ መነሻ በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተባለው ድረ-ገጽ ከአቶ አብርሃም ያዬህ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ ነው። ወደ አቶ አብርሃም ቃለ – መጠይቅ በዝርዝር Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለአባይ ባለበት… June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጉዳዩ፤ በጣም አበዛኸው…! ይቺ ለአባይ የተፃፈች ደብዳቤ ናት፡፡ አፃፃፏ “ስዲ ወ ግጥሚ” አይነት ናት፡፡ ትንፋሽ ያለው ሰው እንደ ግጥም ቢወርዳት ግጥም ግጥም ትመስላለች፡፡ ትንፋሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕውን እንደሚባለው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አልሆነም? June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዓይን የታየንና በጆሮ የተሰማን እውነታ በመጨበጥ፤ በእውነት ፈራጅ ልብና መስካሪ አንደበት ይኖራል፤ የተለያዩ ሰዎች፣ ከሁሉም በላይ “ሕዝብ የማወቅ መብት አለው” ብለው ዕውነተኛ መረጃን ለሕዝብ Read More