ዜና እዉቁ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የዜና እረፍት November 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ የታዋቂው ጋዜጠኛ ጋሽ ዜናነህ መኮንን የሰጡት መግለጫዎች ጎልተው እንደወጡት፣ የአማራ ማንነት ትግል ትልቅ ለውጥ ላይ ደርሷል። በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው አስተያየት በአማራው ህዝብ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቆርቆርጦ ቀጥሎች! ሂሳባችሁ ፉርሽ ነው! የአዲስ አበባዋ “150 ዓመት” አሰልቺ ትርክቷ November 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ ወንድሙ መኰንን UK 09 Novembere 2024 መግቢያ ይኸንን ጉዳይ አንድ ጓደኛዬ አማክሮኝ እኔም ከንክኖኝ ከዓመት በፊት ነበር ለመጻፍ የጀመርኩት። ኦሮሞ ጓደኞቼ ይቀየሙኛል ብዬ በይሉኝታ ታሥሬ እስከዛሬ ተውኩት። Read More
ዜና በጀርመን እየተካሄደ ያለው ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ እና የቁርጥ ቀን አጀንዳ November 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን እየተደረገ ነው እናመሰግናለን የቁርጥ ቀን ልጆች pic.twitter.com/fb5QFYKu3J — Mengistu (@LeadersFree) November 9, 2024 “ደሞ ምንድነው የባንዳ ቁጣ ዘንጥለውና የመጣው ይምጣ”https://t.co/Oq4k7jdZmG Read More
ግጥም አወይ መንጋ! November 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሲል የጮኸ ክርስቶስ ስቀል ባርባንን ፍታ፣ ለአብዮት አመዴ የደለቀው “ሙሴ መጣ”፣ ፀፀት እንደ ሰለሊት ፈርፍሮት ንስሃ ያልገባ፣ ራሱን ታጠፋው ይሁዳም ያነሰ ቀውላላ፣ በእድፋም እጁ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ መንግስት በአፍሪካ ፍትህን የሚከላከልበት ጊዜ አሁን ነው-.ትራምፕና ኢትዮጵያዊያን November 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኞቬምበር 8፣2024 ደራሲው አክሎግ ባራራ (ዶ / ር) “የአሜሪካ ዶላር ያለን ዶላር ለዘላለም የተጠባባቂ ምንዛሬ እንደሆነ የሚናገሩ ኢኮኖሚያዊ ሕግ ወይም ፊዚክስ የለም.” የአርቫንድ ንዑስ ክፍል, ፒተርሰን ተቋም የማይቀየሩ እና የማይለወጡ በሕይወታቸው ውስጥ ጥቂት ጉዳዮች ብቻ አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የዓለም አኗኗር ሕንፃው Read More
ሰብአዊ መብት ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !! (አሥራደው ከካናዳ) November 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ « Et s’il n’en reste qu’un, je serai celui-là ! » Victor Hugo « በመጨረሻ አንድ ሰው ብቻ ቀረ ቢባል እንኳ፤ ያ ሰው እኔው እራሴ እሆናለሁ.. » !! Read More
ዜና በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ! November 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ! Read More
ነፃ አስተያየቶች እንኳንስ ለዓመታት ለወራትስ ቢሆን አገር (ህዝብ) በእንዲህ አይነት ግለሰብ ሥር መውደቅ ነበረበት? November 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ November 3, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ እጅግ ፈታኝ ጥያቄያዊ ርዕሰ ጉዳዬ መነሻና ማጠንጠኛ የህወሃት/ኢህአዴግን መርዛማ የፖለቲካ አስተሳሰብና አካሄድ እየተጋተ ያደገውና በፍፁም ታማኝነት ሲከድር (በሰው ሥጋ ለባሽ መሳሪያነት ሲያገለግል) ለጎልማሳነት Read More
ዜና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ለአወዛጋቢ ንግግሩና ከሳሾቹ ምላሽ ሰጠ | Hiber Radio November 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ለአወዛጋቢ ንግግሩና ከሳሾቹ ምላሽ ሰጠ Read More
ዜና የበሻሻው ደላላ አብይ አህመድ ዛሬም አራንባና ቆቦ ሲረግጥ ውሏል። October 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ ማንኛውም የፓርላማ ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት ጥያቄ እንደሚገባ ይታወቃል፣ እናም ዛሬ የአብኑ ተወካይ አቶ አበባው የጠየቀው ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት የገባ ነው። ስለሆነም ደላላው Read More
ነፃ አስተያየቶች የትኛውን ፓርቲ እንምረጥ? ሪፐብሊካን ወይስ ዲሞክራቲክ? October 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ (አሁንገና ዓለማየሁ) በብሊንከን የሚመራውን ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ አማራ የስቴት ዲፓርትመንት ስታፍ ሁላ ማባረሪያው ጊዜ አሁን ነው!!! ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ ተደቅኖባት እለት እለት ወደ መበታተን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለቀባሪው አረዱ ነውና ነውር እንዳይሆንባችሁ፣ October 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከጥሩነህ ግርማ ኢትዮዽያዊነትን ለአማራ ለማስተማር ግራና ቀኝ መዝለል ከድካም ውጪ የሚያመጣው የለም። የኮነናችሁዋትን ያቆሰላችኋትን ሃገር የተከላከለላት፣ የቆሰላት፣ የሞተላት አማራው ነውና በደሙ ስር ስላለችው አማራ ደንቆሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ፤ የኦሮሞ ገዢው ቡድን የሥልጣን ህልውና፤ October 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. (10/14/2024) የህልውና ትግላችን በድል የሚጠናቀቀው፤ ባስቀመጥነው ግልጥ የሆነ የህልውና ራዕይ፣ በፋኖ ተቋማችን እየተመራን፣ አሠራርና ደንብ ገዝቶንና ባለ በሌለ አቅማችን በአንድነት በምናደርገው ጥረት ነው። መንግሥት፤ ባንድ አገር ያለ ሕዝብን Read More
ነፃ አስተያየቶች የማይነጣጠሉ የትግል ዘርፎችን ከምር የመውሰድ አስፈላጊነት October 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ October 28, 2024 ጠገናው ጎሹ እጅግ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ከሆነው የህይወት ሂደትና መስተጋብርም ይሁን ከተፈጥሯዊ አካባቢ ጋር የተያያዙ የትግል ዘርፎችን ምንነት ፣ እንዴትነትና ከየት ወደ የትነት በአግባቡና በሰፊው Read More