ዜና በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ October 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? – ሰመረ አለሙ October 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ October 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራዩ መንበረ ሰላማ! መንበረ መርገምት! የሰዶም ሲኖዶስ! October 24, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ “አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው? ትንቢተ ኤርሚያስ “13:27 ውሃ ሽቅብ አይሄድም :: በሬ እያለ ወይፈን አያርስም:: ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባህላችንም ሆነ በሃይማኖታዊ ስርአታችን መንፈሳዊ አባቶችን ማክበር Read More
ዜና በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት October 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት Read More
ዜና የአብይ አማራን የማጥፋት እቅድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር October 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአብይ አህመድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር https://youtu.be/YpA-WciVZNM?si=DEyFOanfWIcprBn7 Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? October 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና Read More
ነፃ አስተያየቶች የፖለቲካና የሃይማኖት መደበላለቅ ላስከተለው አስከፊ ውጤት ፍቱኑ መፍትሔ ምንድን ነው? October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ October 19, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስንነጋገር ሃይማኖት ከፖለቲካ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነትና አሉታዊ ተፅዕኖ በፍፁምነት (in absolute terms) ነፃ የሆነበት ጊዜና ሁኔታ ነበር ወይም Read More
ዜና እኔ ራሴ ነፍሰ ጡር አንስቼ ፍታት አድርጌ የቀበርኳት አለች፤ እስከ ልጅ ፍሬዋ አፈር የለበሰች። በጥይት ነው የተመታችው – ቢቢሲ October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ እኔ ራሴ ነፍሰ ጡር አንስቼ ፍታት አድርጌ የቀበርኳት አለች፤ እስከ ልጅ ፍሬዋ አፈር የለበሰች። በጥይት ነው የተመታችው – ቢቢሲ Read More
ዜና ጉድ ተሰማ‼️ውርደት ነው መስቀል የጨበጠ ሙሰኛ አሉ አቡነ ማርቆስ አባ ህጻን የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጉድ ተሰማ‼️ውርደት ነው መስቀል የጨበጠ ሙሰኛ አሉ አቡነ ማርቆስ አባ ህጻን የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡ Read More
ዜና በቅርብ ቀን ተመድ ልማት ድርጅትና ኦክስፎርድ ዪኒቨሲቲ ባወጡት 2024 አመታዊ የጥናት ሪፓርት October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ አረመኔው የበሻሻ ደላላ #አብይአህመድና የብልጽግና/የብልግና ካድሬዎቹ ተደናግጠውል ፣ ተደናብረዋል። #የአዲስአበባን ህዝብ በግፍ እያፈናቀለ በ 13 ቢሊዮን ዶላር ቅንጡ ቤተ መንግስት በ 500 ሄክታር የዜጎች የእምባና የደም Read More
ዜና በሰሜን ጎጃም ዞን ድሮንን ጨምሮ በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ – ቢቢሲ October 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ 18 ጥቅምት 2024 በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ “የመንግሥት ኃይሎች” ከጥቅምት ወር መጀመሪያ አንስቶ ፈጸሟቸው በተባሉ ጥቃቶች ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የእስክንድር የባልደራስ ፖለቲካ ልምድ ለፋኖ የህልዉና ትግል መቅሰፍት ነዉ!! October 14, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንተነህ ሽፈራዉ (ኢ/ር) October 15, 2024 መርህ አልባዉ እክንድር ነጋ ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ ብቅ ባለ ቁጥር በአማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል (ፋኖ) አመራሮች ላይ እጅግ Read More