ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራውን ሕዝብ እንባ ጠባቂዎች ከጽንፈኛው ኦነግ ሸኔ በማመሳሰል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የተሰነዘረውን የእብሪት ዛቻ በመቃወም የተሰጠ መግለጫና የትግል ጥሪ December 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ December 23, 2022 Vision Ethiopia መግለጫና የትግል ጥሪ የአማራው ሕዝብ ተወላጆች በኦሮሚያ ክልል፣ በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ በዘር ላይ ያተኮረ ጭፍጨፋ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዶ/ር አብይና ብልጽግና ፓርቲ እጅግ አሰቸኳይ የዜጎች እልቂት መፍትሄ መልክት December 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዲሰምበር 21/2022 ሃገራችን ኢትዮጲያ በከፍተኛ ድህነቷና የመልካም አስተዳደር ጉድለቷ ላይ የርስበርስ ጦርነት በተለየ የሰላማዊ ዜጎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ የሴቶች መደፈርና ማፈናቀል በመባባስ ላይ ነው Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ December 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት ሶስት አስርተ አመታት በሃገራችን ሰፍኖ የኖረውን የአፓርታይድ አገዛዝ ለውጦ ዲሞክራሲያዊ ሥርአትን በማስፈን እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እንደሀገር በርካታ መስዋዕትነት የተከፈለ እና በብዙ ውጣውረዶች ውስጥ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በወለጋ ኦሮምያ ክልል በንፁሃን የአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው የዘር ጭፍጨፋ ከመቸውም በላይ አሳስቦናል December 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 26፣ 2015 (December 5, 2022) ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚ/ር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፡ በኦሮምያ እና በቤንሻንጉል በንፁሃን የአማራ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የዐማራ የህልውና ትግል መርህ የትግል ጥሪ December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዐማራ የህልውና ትግል መርህ Comb (1) ዐራውን መፍጀትና አገር አልባ ማድረግ፣ የቅኝ ግዛት ሕልማቸው ያልተሳካላቸው ፋሽስት ጣልያኖች ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የወጠኑት ዕቅድ ነበር። በጽኑ የሉዓላዊነት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ያሳለፈነው ምዕራፍ ላይደገም ተደርጎ መቋጨት ይኖርበታል November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስትና በህውሀት መካከል በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት ደስታችንን እየገለፅን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ስምምነት የአፍሪካ ህብረት መሪዎችና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዘላቂ ሰላም ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ ወኪል ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ ማመቻቸት ግድ ይላል! November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና ከሕወሓት ጋር በሚያደርገው ድርደር ዐማራን በመወከል በተደራዳሪነት የተመረጡትና በግለሰብ ደረጃ ራሳቸውን የወከሉት አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ ጀኔራል ተፈራ ማሞና ዶክተር ወንድወሰን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ እጣ ፈንታ በራሱ ወኪሎች እንጂ በሌሎች አይወሰንም!! – የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአቋም መግለጫ የሕወኃት ዘረኛ ቡድን በኦነግ አጃቢነት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረብት ጊዜ አንስቶ የአማራ ሕብረተሰብ በጠላትነት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት October 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተወለደበትና እትብቱ በተቀበረባት አገሩ መኖር የለብህም ተብሎ ለአርባ አመታት ያህል በትህነግ የትግራይ ወራሪ ሃይል በሰው ልጅ ሊፈፀም የማይገባውን አሰቃቂ በደል ሲደርስበት የኖረው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከአማራ ህብረት በሙኒክ (ጀርመን ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአማራ ማህበር በሙኒክ (ጀርመን) ህዝባችን የገጠመውን፣ ውስብስብ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍና ፈታኝ የሆነውን የህልውና Read More
ሰብአዊ መብት·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት September 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች አዲስ አበባ የኹሉምና ለኹሉም እንጂ የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ማስፈጻሚያ አይደለችም August 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባለቤት አልባነት ተጫጭኗት እንደዛሬው ሳይሆን “አዲስ አበባ” ሲባል የሰላም ከተማነቷ፣ እንደነ ኒዮርክ፣ ጀኔቫ፣… ከኸሉም የዓለም ማዕዘናት መሪዎች ተሰባስበው ጉዳያቸውን የሚመክሩባት፣ አፍሪካውያን በባርበት ቀንበር ሲማቅቁ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የግጭት ወሰን ለማስመር የሚሮጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በህዝባችን ትግል ሊገታ ይገባል – ባልደራስ August 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮምያ ክልል ጋር የአስተዳደር ወሰን እንዲኖራት ለማድረግ መስመር በማስመር ላይ ነን የሚል ዜና ከወይዘሮ አዳነች አበቤ ቢሮ ተሰምቷል። እኚህ ከንቲባ የኦሮምያን ህገ መንግስት ተግባራዊ ለማድረግ አንደሚሰሩ በቅርቡ በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ያሳወቁ መሆናቸው አይዘነጋም። ከንቲባዋ ይህንን ባሳወቁ በጥቂትጊዚያት ዛሬ ደግሞ በአዲስ ኣበባና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከኦሮሙማ የብልፅግና መንግሥትና የወያኔ ህገመንግሥት ለዐማራ መፍትሄ አይገኝም – ሞረሽ ወገኔ August 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ፣ ነሃሴ ፭፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Aug. 11, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፯ ዐማራ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን አጥብቆ የሚታገልለት Read More