ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) ጋዜጣዊ መግለጫዎች June 9, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZAZION (APO) ጥብቅ ማስጠንቂያና ማሳሰቢያ ! የአቢይ አሕመድ አሊ የጋላዉ ኦነግ/ኦሕዴድ አረመኔ ወራሪ ሠራዊት ያማራዉን ክፍለ ሀገራት ካለፈዉ ሚያዚያ ወር ጀምሮ ስለወረረ ይልቁንም በሽዋ መንዝና ይፋት አዉራጃ፡
በደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም የአብይ አህመድ ጦር በመነኮሳትና ምእመናን ላይ ያደረገውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ወረራ በማውገዝ ከዳያስፓራ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ June 2, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች For Immediate Release – ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. June 2, 2023 እኛ ስማችን ከታች የተዘረዘርን፣ በተለያዩ አህጉራት የምንገኝ ድርጅቶች፣ የፋሽስቱ ኦሮሙማ ብልፅግና መንግሥት፣ ወለጋ በሚኖሩ ዐማራዎች ላይ እያደረሰ ያለው የዘር ማጥፋት
“በደብረ ኤሊያስ ጥንታዊ ገዳም ላይና በአካባቢው ኗሪዎች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈጸመ ነው!” ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ May 30, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች (ግንቦት 22 ቀን 2023 ዓ/ም) የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ የኦሮሚያ ልዩሃይል አባላትን የመከላከያ ዩኒፎርም አልብሶ በማሰማራት በአማራ ክልል በደብረ ኤሊያስ ወረዳ አርሶ አደሮች ላይ እና በደብረ ኤልያስ ገዳማትና በመነኮሳት ላይ የሚፈጽመውን ፍጅት
ከዓለም አቀፍ የጠለምት ዓማራ ማንነት ድጋፍ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ May 19, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች ግንቦት 11 2015 ህልውናችን በትግላችን እንደሚታወቀው የጠለምት፣ ወልቃይት ጠገዴና የራያ ሕዝብ ላለፉት ሠላሳ ሁለት ዓመታት በትህነግ አገዛዝ ከፍተኛ በደል የደረሰበትና ታሪካዊ እርስቶቹን ተነጥቆ የዘር ማፅዳት(Genocide) ይርትርፈፀመበት ሕዝብ ነው። ይሁን እንጂ የዓማራ ሕዝብ
ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ May 16, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች For Immediate Releasse ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም – May 16, 2023 ጉዳዩ: አዲስ ኤጲስ ቆጶሳትን ስለመምረጥና በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የተደቀነውን አደጋ ይመለከታል እኛ፣ ስማችን ከደብዳቤው መጨረሻ የተዘረዘረው፣ በተለያዩ ዓለማት የምንገኝ የሲቪክ ማህበራት፣ በመንግሥት
አብይ አህመድ በዐማራው ሕዝብ ላይ የከፈተውን አረመኔያዊ ወረራ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ May 9, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች For Immediate Releasse ግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ሜይ 9 ቀን 2023 (May 9, 2023) አብይ አህመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ላይ የፈፀመው አረመኔያዊ መንግሥታዊ ሽብር አሁን በዐማራው ሕዝብ ላይ ለከፈተው መጠነ ሰፊ
በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ግፍ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ አማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ April 17, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሚያዝያ 9 ቀን 2015 ዓ.ም./April 17, 2023 ዓለም አቀፍ አማራ ህብረት በአብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና አዳነች አቤቤ የሚመራው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን ፋሺስታዊ ወረራ፣ ግድያ፣ አፈና፣ መጠነ ሰፊ
ብረትን እንደ ጋለ፤ ነገርን እንደተጀመረ! – ከጎንደር ሕብረት የተሰጠ መግለጫ April 8, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች www.gonderhibret.org 4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 Tel 651 808 3300 ከጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ የብልፅግና ፓርቲ የክልል ልዩ ኃይሎች በአስቸኳይ ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው በመወሰን፤ አተገባበሩንም ለአገር መከላከያ አመራሮች መሰጠቱንና
የኢትዮጵያዊነታዊ ድርጅቶች የጋራ መድረክ መግለጫ March 31, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች The Forum of Ethiopians Civic Organizations in the Diaspora የኢትዮጵያዊነታዊ ድርጅቶች የጋራ መድረክ በማርች 29፣ 2023 በሰሜን አሜሪካን የሚገኙ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተመለከተዉ የሲቪክ ድርጅቶች እና የኢትዮጵያዋን ተቆርቋሪ ስብስቦች በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸው አካል በጋራ በመመስረት አገሪቱ
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ March 23, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በፌዴራል መንግስት እና ራሱን የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) እያለ በሚጠራው ቡድን መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም የተደረገውን ድርድር እና በኋላም የተደረሰውን የሰላም ሥምምነት አስመልክቶ በየጊዜው
የህ.ወ.ሓ.ት ከሽብርተኝነት መሰረዝ ዘላቂ ሰላምን፣ እፎይታንና ቅቡልነትን የሚያመጣ አይደለም! March 23, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው «ልዩ ጉባኤ» ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከአሸባሪነት እንደሰረዘው ማወቅ ችለናል፡፡ ኢዜማ የትኛውም አይነት በሀገራችን ላይ የሚፈጠሩ ልዩነቶች በውይይት መፈታት
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ March 14, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ያቀረቡትን ሪፖርት አስመልክቶ _______ ንቅናቄያችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ከተማ
በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት መዳበር አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል – ኢዜማ March 12, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች emaለዚህ ሥርዓት መዳበር ዋና ሚና ከሚጫወቱት ተቋማት መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ሕጎች አክብረው በሰላማዊ መንገድ እስከተንቀሳቀሱ ድረስ ማንም አካል በሐይል እንቅስቃሴያቸውን ሊያስቆም አይገባም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተመለከትነው እንዳለው
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከ ደብዳቤ- እንደወረደ የቀረበ March 9, 2023 ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ