January 9, 2017
1 min read

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት

አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ 2 2ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን  መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ዳሰዋል። –  ሙሉ መልእክቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop