/

የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

1 Comment

  1. ጄነራል አበባው ነገር የገባዎት ዜጋ መሰሉኝ። የኢሳት ጋዜጠኛ የተሰጠውን ጥያቄ ሲጠይቆት የሰጡት መልስ ደስ ብሎኛል።አህመዲን ጀበል የግብጽ የረጅም እጅነቱን አሳይቶ ውለታ ለማስመዝግብ ድብልቅልቅ ባለ ጦርነት ላይ መስኪዱ ላይ የተኮሰው ማነው ብሎ ህይወቱን የሰጠውን ሰራዊት መክሰስ ይፈልጋል። የሚገርመው አጠገቡ በተመሳሳይ ሁኔታ የተመታ ቤተ ክርስቲያን አለ ያ ለሱ ጉዳዩም አይደለም ። የሰው ልጅ እንደ ጎመን በሚቀነጠስበት ጦርነት ነገ ሊሰራ የሚችል ህንጻ ምን ሲደረግ ነው የተደፈረው ይለናል። መንግስት መዳከሙ እንጅ ለዚህ ቋንቋው ብዙ ባስከፈለው ነበር። ቀደም ባለው ጊዜ በፖልቶክ ለመንጋ ተከታዮቹ እሱና አቡ በከር ቤተ ክርስቲያንንን አቃጥሉ እያሉ መመሪያ ይሰጡ ነበር። ጄነራል የግብጽ ጄነራሎች እነ አህመዲን ጀበል ከሀገር በላይ ሊሆኑ አይችሉም ይነገራቸው።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.