ዜና ይነበብ «ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም» የ 6 ዓመቷ ህፃን ከወለጋ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ” ራሴን በተረፈረፉ ሬሳዎች ውስጥ አገኘሁት። ካንገቴ ቀና ስል አንዲት ህጻን (በግምት 6አመት) በ6ታጣቂዎች ተከባለች። እኔ እዛው አጠገባቸው ብሆንም ከተረፈረፈው ሬሳ እንደ አንዱ ስለቆጠሩኝ Read More
ዜና በምዕራብ ወለጋው ጥቃት ወቅት ታግተው የተወሰዱ ሰዎች እንዳሉ ተገለጸ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ 24 ሰኔ 2022 በምዕራብ ወለጋው ጥቃት ወቅት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች በታጣቂዎቹ ታግተው መወሰዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን አመለከተ። ኮሚሽኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች Read More
ዜና አመመኝ!!! እንባ ያራጨ ግጥም “ፍትህ” June 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ አመመኝ እንባ ያራጨ ግጥም ፍትህ ትኩረት ለወሎ ያአላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን https://youtu.be/BSlbno_1ZnE Read More
ዜና የአቢይ አህመድ የጥላቻ ንግግር June 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥላቻና ዛፍ ተከላ፤ ቀይና አረንጓዴ አሻራ የሕግ የበላይነት በአገራችን ተረጋግጦ ቢሆን ኖር ጠ/ር አብይ አህመድ በፓርላማው የመጨረሻው ቆይታቸው አዲስ አበባን እና የኦሮሞን ሕዝብን አስመልክተው Read More
ዜና ኢትዮጵያዊነትን እያጥላሉ እና እያገለሉ ኢትዮጵያ ማለት እንዴት ይሆናል ? June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊነት በጠላትነት ተፈርጆ በህግ እና በፖለቲካ አጥር ተከቦ የኢትዮጵያን አንድነት እና ህዝብ ደህንነት ጠንቅ ከሆነ ከሶስት አስርተ ዓመታት በላይ ዘመን አስቆጥሯል፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከስሩ በመንቀል Read More
ዜና ፋኖ ላይ የዘመተው መንግስት ደባ…! June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ ሙትቻ አገዛዝ የዜጎችን ደህንነት የማያስጠብቅ ነውረኛ ስርዓት ነው፤ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይም በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ መንግስት ተብየው በፈለፈላቸው አሸባሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ባለማቻሉ Read More
ዜና የወለጋው ጭፍጨፋ ከ700 ተሻግሯል June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ተወላጆች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የዞን እና የወረዳው አስተዳዳሪዎች እና አመራሮች “የሟቾቹን አስከሬን ወደ መቃብር ስፍራ አታሰባስቡ ፣ Read More
ዜና TEDDY AFRO – ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) – [New! Official Single 2022] – With Lyrics June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ Teddy Afro Net 22m · እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ… ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ Read More
ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ስብሰባ ረግጠው ወጡ! ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአብን አባላት ስብሰባውን አቋርጠው ወጥተዋል June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር Read More
ዜና የበረከት ስምዖን ገመና ሲጋለጥ! – ኮሉኔል አስፋው እጅጉ June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የድርጅቱ ትርፍና ንብረት በእንግሊዝ አገር በነ አቶ ታደሰ ካሳ ጥንቅሹና በረከት ስምኦን ወይም በእንግሊዞች አጠራር የኢትዮጵያ የንጉስ ቤተሰቦች ንብረት በሚባለው ገነት ፈንቴ(የበረከት ሚስት፣ የአሰፉ Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከ200 በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደሉ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። የንጹሃን ጅምላ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት Read More
ዜና የአማራ ፋኖ ላይ የጦር ብርጌዱን ያለሃፍረት ያዘመተው ጠቅላይ ሚኒስትር – ግርማ ካሳ June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሱቅ እየገቡ ዕቃ ይሰርቃሉ የሚል የፌዝ ክስ በማቅረብ የጦር ብርጌዱን የአማራ ፋኖ ላይ ያለሃፍረት ያዘመተው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፣ ዘመነ ካሴን ለመያዝ በምድር አንድ Read More
ዜና አብይ አህመድ ኦሮሚያ ለምን ተነካች ባዲስ አበባ ብለው ለምን ደነፋ ?! June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ በፓርላማ ንግግራቸው ላይ ቁጣ በተሞላበት አነጋገር ለምን በኦሮሚኛ ተዘመረ አላችሁ ብለው ደንፍተዋል ።ሆኖም ግን እሳችው አደባብሰው ፣ሸፍነው ያለፉት ሀስት ጉዳይ አለ ። Read More
ዜና የሕወሓት ዛሬም ትጥቅ አልፈታም ውሳኔ ጸሐይ የሞቀው የጓዳ ድርድር June 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት ዛሬም ትጥቅ አልፈታም ውሳኔ ጸሐይ የሞቀው የጓዳ ድርድር Read More