June 22, 2022
1 min read

የወለጋው ጭፍጨፋ ከ700 ተሻግሯል

Geday Abiy
Geday Abiyበምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ተወላጆች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የዞን እና የወረዳው አስተዳዳሪዎች እና አመራሮች “የሟቾቹን አስከሬን ወደ መቃብር ስፍራ አታሰባስቡ ፣ በሞቱበት ስፍራ በጅምላ ይቀበሩ” በሚል ሁሉንም አስከሬን በየቤቱ ጓሮ አፈር እያለበሱ መዋላቸውን ከጭፍጨፋው የተረፉ የቀበሌዋ ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ ተናግረዋል።
የዞኑና የወረዳው አመራሮች ይህንን ትዕዛዝ ያስተላለፉት ጭፍጨፋውን አለም አቀፍ ሚዲያዎች እያራገቡት በመሆኑ የሟቾች ቁጥር በትክክል መታዎቅ የለበትም በሚል መሆኑን ከስፍራው በስልክ ያነጋገርናቸው የሟች ቤተሰቦች ገልፀውልናል።
ዛሬ በቀበሌዋ በሚገኙ ሦስት ጎጦች ውስጥ ከሰባት መቶ በላይ አስከሬን መገኘቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከሟቾቹ ውስጥም የአምስት ቀን ጨቅላ ህፃን ትገኝበታለች ብለዋል ነዋሪዎቹ።
286905826 151684844100166 7067570455980644270 n
ጎበዜ ሲሳይ

1 Comment

  1. የከፋለው በድኖች ምን አሉ? በዚህ ጊዜ እንኳን እንገላገል አላሉም? እነሱስ ለሆዳቸው ይደሩ ያማራ ወጣት ምን እየሰራ ነው ወደፊት ተስፋውን እያጨለሙበት ፈተና ሰርቀው በረቀቀ ዘዴ ከሰው በታች ሁኖ ወደፊት ለውድድር እንዳይበቃ ሲያደርጉት፡፡ መረዎቹ የጠላቶቹ ጉዳይ አስፈጻሚ ሲሆኑበት ምን ተስፋ ሊኖረው ነው አሜን ብሎ መቀበሉ? አጠገቡ ያለውን ጉዳይ አስፈጻሚ አስጨንቆ ከያዘው የመስለኔዎችን ዘመዶች አይናችሁ ላፈር ካለ ካልቸራል ሾክ ከለቀቀባቸው ፤በየመንገዱ ግንድ እያጋዳመ ከጠበቀው ምን ያመጣል? ነገር አለቃ ማለት አይደል? እውን አማራ በጀግንነት ከትግሬ አንሶ ነው ሆዳሞቹን ከስሩ ማጽዳት ችላ ብሎ ነው እንጂ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

AEUP 1
Previous Story

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Genocide) መንግስት ሙሉ ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል!!! (መኢአድ)

Concerened ethiopian
Next Story

ቃል በተግባር ይገለጽ – ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop