ነፃ አስተያየቶች የቁም ኑዛዜ – የጎንቻው (ወቅታዊ ግጥም) April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ እርም ይሁን ከእንግዲህ ስማችሁን፤ ዘራችሁን፤ ጐጣችሁን ባነሳ፤ የበኩር ልጄን፤አምሳሌን፤አብራኬን በኩርትሜ ላስታቀፋችሁኝ ሬሳ፤ ምን በሆነ ነው ? ምን ባለ? ልጄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግል… ሽንፈት፤ …ድል፤ ሽንፈት…(ከተመስገን ደሳለኝ) April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም፡፡ ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳሁት፡፡ ለካስ እንዲህ በአንዱ አልመልስ ስላት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደማርያም መጋቢት 2005 በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ – ከግርማ ሞገስ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 6, 2013) ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing) Read More
ነፃ አስተያየቶች ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር አምሃራይ April 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) ከታላቁ ንጉስ አጼ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ የነገሱት የትግራዩ መሳፍንት ወገን የሆኑት አጼ ዮሃንስ ንግስናቸውን ለማጠናከር ጎጃምን በወረሩ ግዜ ታሪክ እንደሚለው ተከታይ ሰራዊታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝበ አዳም ቁርጥሽን ዕወቂ! ዘመን ተፈጸመ! April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች መንገድ ላይ የታገተው የኢህአዴግ የመተካካት ዕቅድ April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በፍሬው አበበ) ከመጋቢት 14 -17 ቀን 2005 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ በ2003 መጀመሪያ ዓመት ላይ በይፋ የተጀመረውን የመተካካት ዕቅድ ያስቀጥላል የሚል ተስፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድሀ ከሆኑ አይቀርስ – ልክ እንደ አቶ መለስ April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ የቀረበው Read More
ነፃ አስተያየቶች የስደት ኑሮ ቅኝት April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 30 ቀን 2013 በታክሎ ተሾመ በዚህ ርዕስ ዙሪያ እንዳተኩር ያስገደዱኝ የተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫ April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን? April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህኣዴግ ኣጀንዳና የኣማራ ተወላጆች መፈናቀል …..! (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) April 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) ህወሓት/ኢህኣዴግ ከሚከተለው ‘ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ’ የተሰኘ የፖለቲካ ኣቅጣጫ (እነሱ ‘ርእዮተ ዓለም’ ይሉታል) ኣንፃር ‘የቡድን መብት’ ከ’ግል መብት’ ይቀድማል። በቡድን መብት እሳቤ መሰረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ) April 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ) ዘመናት አፍ አላቸው ፤ይጣራሉ፤ እስትፋሳቸው እና አንድያ ነፍሳቸው በትውልድ እንቅስቃሴ መውጣቱና መውረድ ይገለፃል።ይፈነትዋሉ። ምን እንኳን አሮጌ ሥርአት አርጅቶ ወድቆ ሞቶ አዲስ Read More