ነፃ አስተያየቶች የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ/ም አንድን ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ማለትም ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፤ ወጥ በሆነ መልኩ Read More
ነፃ አስተያየቶች “እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” – አርቲስት ታማኝ በየነ (በሎሳንጀለስ) April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን ~ ([email protected]) ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!! (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለቅጥረኛ ወያኔ ትግሬዎችና ሆድ አደር ተባባሪዎች April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ራሱን የትግሬ ሕዝብ ነፃ አውጪ ባዩ ወያኔና አጋሩ ሻዕቢያ በም ዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር በአዲስ አበባና አስመራ ወደ ሥልጣን ኮርቻ ከመጡበት ወራት ጀምሮ በአማራው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም!! April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት አበበ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሀገራችን ዉስጥ የተጣለብን ከፋፍለህ ግዛ ዘመቻ ከቀድሞው በተለየ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ በሆነ ሁኔታ ላይ መገኘት የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል Read More
ነፃ አስተያየቶች “ታላቋ ትግራይን” የመመስረት የ 21 ዓመታት ጉዞ April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዕውነቱ ታየ (ከባህር ዳር) በ1968 ዓ ም ባወጣው ማንፌስቶ ህወሓት “ታላቋን ትግራይ” ከኢትዮጵያ ገንጥሎ የራሷን ሪፐብሊክ እንድትመሠረት የማድረግ ግብ ነድፎ እንደነበር የግንባሩ መስራች አባላት Read More
ነፃ አስተያየቶች የግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ መንግሥት ከኢትዮጵያ የተላከ ደብዳቤ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታረቀኝ ሙጬ የአሁኑን ዘመነ መንሱት አያድርገውና በዱሮ ጊዜ ሰዎች የሚሠነዝሩት ምክር አድማጭ አገኘም አላገኘም መካሪን የሚጎዳ ነገር እንደማይከተል ለመጠቆም ‹አፍ ወድቆ አይሰበርም› ይባል ነበር፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹ልጅ ያቦካው —- › እንዲሉ! (ልጅ ተክሌ ‘የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?’ በሚል ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቶፊቅ ጀማል – ቼክ ሪፑበሊክ(ፕራግ) ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ይህ ጽሁፍ ልጅ ተክሌ የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? በሚል ርእስ ላወጣው ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) ከአዋሽ አዳል ሰሞኑን በ አንድ ድረግፅ ላይ “የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች የ“አብዮታዊ ዲሚክራሲ” መንገድ የት ያደርሳል ? (በአብርሃ ደስታ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወቅቱ የአካባቢና ከተሞች “ምርጫ” የሚካሄድበት ነው ። ሰለ “ምርጫ” ሲታሰብ ስለ አማራጮች ማሰላሰል ግድ ነው ። አንድ ፖለቲካዊ ምርጫ ምርጫ የሚያሰኙት ነገሮች ምንድን ናቸው? Read More