ነፃ አስተያየቶች ተስፋ የሰጠውና እመርታዊ የሆነው የአማራ ፋኖ እንቅስቃሴ ምን መሰናክል ገጠመው? እኛስ በጋራ ምን ማድረግ አለብን? August 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እንቅስቃሴና ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል። አዎንታዊ ክስተቶች ምንድን ናቸው? የአማራውን ትግልና እምቢተኛነት የጀመረው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና August 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓትርያሪክና ጳጳሳት አሜሪካና አውሮጳ እየነጎዱ የሚዝናኑበትን ገንዘብ የሚያገኙት ተየት ነው? August 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በዚህ የሕዝብ ደም እንደ ጅረት በሚፈስበት ወቅት ሳይቀር ፓትርያሪኩን ጨምሮ አያሌ ጳጳሳት በሕክምናና ሌላም ምክንያት እያሳበቡ አሜሪካና አውሮጳ በመንፈላሰስ ላይ Read More
መፃፅፍ·ነፃ አስተያየቶች የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር August 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ መስከረም አበራ ሀምሌ 2016 1-መንደርደሪያ በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን Read More
ነፃ አስተያየቶች የምን መነሻ! የምን መድረሻ! August 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (8/2/2024) በማንኛውም መነፅር ቢመለከቱት ወይንም ሚዛን ቢሰፍሩት፤ ዛሬ የዐማሮች ትግላችን አንድና አንድ ብቻ ነው! ነገን ለመኖር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? ሰመረ አለሙ August 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ! እና የማሞ ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች!!! July 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) WHAT IS TO BE DONE? Bombard the Headquarter!!! Régime Chang!!! የዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፍ ገንዘብ ተቆም (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን ብር Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ የሰሞኑ የማክሮ ኤኮኖሚ ጫጫታ July 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) እንደ አውሮፓ ዘመን አቆጣጠር በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ደቡብ አሜሪካና አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ታዳጊ አገሮች ከፍተኛ የውጭ ዕዳ ቀውስ ውስጥ የተዘፈቁበት ግዜ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋን መቃወም ፍትሃዊም ሰብሰዊነትም ነው! July 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሃምሌ 21 ቀን 2016 ዓም(28-07-2024) በዛሬው የሳምንቱ መዝጊያ እሁድ ቀን በአመስተርዳም ከተማ በዬሳምንቱ በሚደረገው የፍልስጤምን ሕዝብ ለመደገፍና የጽዮናውያኑን ጭፍጨፋ ለመቃወም በሚካሄደው ሰልፍ ላይ በመገኘት Read More
ነፃ አስተያየቶች በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት!!! ጥቁር ገበያ አበደ!!! ብር በጆንያ ብሪቱ አበደች!!! July 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) A FREE-FLOATING EXCHANGE RATE SYSTEM የገቢ ንግድ (ኢንፖርት) በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ሲዘረጋ የነዳጂ ዋጋ 5.6 ቢሊዮን ዶላር Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት መሪዎች ሃላፊነት እና የዳንኤል ክብረት አይነት የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት July 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ July 28, 2024 ጠገናው ጎሹ አሳሳቢነቱ ግልፅ የሆነን ጉዳይ ግልፅ፣ ቀጥተኛ እና ገንቢ በሆነ ሂሳዊ አስተያየት ተገቢና ወቅታዊ ትኩረት እንዲያገኝ ፣ ሊያደርሰው የሚችለው ጉዳት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዳንል ክብረት መጽሐፍ ምረቃ እና የትውልድ ማፈሪያነት የማይሰለቻቸው ታዳሚዎቹ July 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ July 27, 2024 ጠገናውጎሹ ሰሞኑን የሴራ፣ የሸፍጥና የእኩይ ተግባር ማምረቻና ማከፋፈያ የሆነው የቤተ መንግሥት ፖለቲካ ጨካኝ ጠርናፊ የሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አደገኛ የሆነ የሰብዕና ቀውስ የተጠናወተው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞግራው July 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አቶ ጫኔ ማረሻን ተእርፍ፣ እርፍንም ተሞፈር፣ ሞፈርንም ተምራን፣ ምራንንም ተቀንበር፣ ቀንበርንም ተማነቂያ አስማምቶ ኩሊና ዳመናን ይጠምድና ከቆቅ ውሀ ማርያም በስተሰሜን እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግሉ አፋፍ ሲደርስ ፣ የሚፈጠሩ ውጥ-እንቅጦች እና አዙሪቶች !! July 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ታሪካችን ወደኋላ ብለን ስናማትር አነ ኢሕአፖ ፣ ኢዲዩ እና ወ.ዘ.ተ. ፖርቲዎች ትግላቸውን እያጧጧፉ ወደ መንበረ እርካቡ እያኮበኮቡ ባሉበት ወቅት እነዚህን ፖርቲዎች ይመሩ የነበሩ መሪዎች ከመጋረጃ Read More