እራሳቸው ፈተና የወደቁ፤ ፈተና ፈታኞች !!  (አሥራደው ከካናዳ)

ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: መንደርደርያ : « The only thing we have to fear is fear itself. »        Franklin D. Roosevelt «  ልንፈራው የሚገባ ነገር ቢኖር፤ እራሱን ፍራቻን ብቻ ነው »   ፍራንክሊን ሩዝቬልት

More

ለኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ፡- ‹የጾም ወራት የተኩስ አቁም/the Fasting Truce› ስለምን አይታወጅም?!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ዓለምን ክፉኛ ባመሰቃቀለውና ሚሊዮኖች በገፍ ባለቁበት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አውሮፓውያኑ የተገበሩት አንድ ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ነበር፡፡ ይህ የተኩስ አቁም ‹‹the Christmas Truce/የልደት በዓል ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም›› በመባል ይታወቃል፡፡ መነሻውም

More

፳ ፻ ፳ ዓ. ም. ሩቅ ነው – አንዱ ዓለም ተፈራ

ቀላሉ ነገር፤ እኔ የምፈልገውን ይሆናል ብሎ መተንበይ ነው።ሀቁ ግን በጣም የተወሳሰበና ጠለቅ ያለ ምልከታን የሚጠይቅ ነው።ከአራት ዓመታት በኋላ አገራችን ውስጥ ሊከተል የሚችለውን እውነታ ወዲህ ሆኖ ለመተንበይ፤ ብዙ በአገራችን የፖለቲካ ሂደት ውስጥ ያሉ

More

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ – ፫ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

(ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ. ከ 1950-1975 ‹‹… ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፤ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፤ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፤ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፤ እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ፤ እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው…?!››   (በ1950ዎቹ በዛን ጊዜው ቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፤ የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረው ኢብሳ

More
/

“የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ”

March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ ዓመት ብቻ የቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን (The Ethiopian National Dialogue Commission) ተብየው በዋና ኮሚሽነሩ (ሰብሳቢው) ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በኩል

More

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!››

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት)   ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! ‹‹በሚፈርስ ከተማ ……….ነጋሪት ቢጎሰም………….አይሰማ!!!›› ‹‹የማን ቤት ፈርሷ፣ የማን ሊበጅ

More

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!›› ( ክፍል አንድ)

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹የማን ቤት ፈርሷ፣ የማን ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል እንጅ›› የደም መሬት፡ የአማራ ፋኖ  በኦነሬል አብይ አህመድ የኦህዴድ ብልፅግና

More

ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ–ህሊና አለመኖር ወይም አለመዳበር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም  ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪            Sometime people don`t want to hear the truth because they don`t want their illusion              destroyed. (Friedrich Nietzsche)

More

የዘመን ጠገቡ ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት ክፉ አዙሪት መሰበሪያው እንዴትና መቼ ይሆን?

March 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህ ጥያቄ እጅግ ግዙፍ፣ ፈታኝና ዘመን ጠገብ እንጅ አዲስ እንዳልሆነና ሊሆንም እንደማይችል በሚገባ እገነዘባለሁ ። ለዘመን ጠገቡ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ለማመን ቀርቶ ለማሰብም በሚከብድ ሁኔታ የቀጠለውን የባለጌ፣

More

ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች

“እስክንድር ነጋ እመራዋለሁ የሚለው ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት የሚባል አለ ወይ?  ይህ ድርጅት በወረቀት እንጅ በተግባር ያለ አይመስለኝም።” (ግርማ ካሳ)   የጦቢያ ሕዝብ ጣልያንን አድዋ ላይ ድባቅ መ(ት)ቶ የነጭ ላዕልተኝነትን (white supremacism) መሠረተቢስ እምነት ፉርሽ በማድረግ ላፍሪቃ

More

‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› አንድ ለእናቱ እስክንድር ነጋ!!! እና የደም ነጋዴዎች!!!  (ክፍል ሁለት)

ኢት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) (ለሻለቃ መሣፍንት ልጅ መታሰቢያ ትሁን) የኃላው ከሌለ የፊቱ የለም!!! ታሪክ አልባዋ ከተማ A City Without Its Past ‹‹ወይ አዲስአበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ፣ አገርም እንደሰው፣ ይናፍቃል ወይ!!! አዲስ

More

‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› ዶሮ ማነቅያ!!! የሐገር ፍቀር!!! ቅርስህን አድን!!!

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)  ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) አዲስ አበባ ከተማ ያለ ጥንታዊ ታሪክ!!! A City Without Its Past ………. የሃገር ፍቅር ትያትር ቤት Demography Change ‹‹ምንሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ

More

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ የሚያስታውስና

More
1 2 3 240