ነፃ አስተያየቶች እውነት ነው እውነት ያሸንፋል! ግን እንዴት? April 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ April 27, 2025 ጠገናው ጎሹ የአስተያየቴ ዓላማ ለዘመናት የመጣንበትና አሁንም በባሰ ሁኔታ የምንገኝበት አስከፊ የጎሳ ደምና አጥንት ስሌት ፖለቲካ ሥርዓት ጠርናፊዎች አንዱና ዋነኛው ስልት የእውነትን Read More
ነፃ አስተያየቶች አደገኛው የአማራ ፋኖ የዳበሳ ጉዞ–ምከረው!ምከረው1አለያ? – አክሎግ ቢራራ (ዶር) April 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአደጋው መሰረት ምንድን ነው? የአማራው ሕዝብ፤ መንደር፤ ጎጥ፤ ክፍለ ሃገር፤ የኑሮ ወይም የትምህርት ደረጃ፤ እምነት፤ ገጠር ወይም ከተማ ውይም ሌለ መለያ ሳይበክለው በአማራነቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይህን መልእክት የማያነብ [የአማራ ፋኖ] ኋላ ይቆጨዋል! April 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ስለአንድ የፋኖ መሪ “የአክስቴ ልጅ ነው” ከምትል ወጣት በቲክቶክ የሰማሁት እውነት ከሆነ የፋኖ ትግል አመራር – ሁሉም ባይሆን የተወሰነው ክፍል – Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ ለማንና ለምን ዐይነት ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ ነው የታገልነውና የምንታገለው? April 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 14፣ 2017( April 22, 2025) መግቢያ ይኸው በፖለቲካ የትግል ዓለም ውስጥ ከገባሁና በተከታታይም መጻፍ ከጀመርኩ ከሰላሳ ዓመት በላይ አስቆጠርኩኝ። ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በተከታታይ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የአማራ ኅልውና እውን መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው፤ ግን … April 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ብዬ ነበር” እምብዛም አይጠቅምም እንጂ ስለሀገራችን ስንጮህ የነበርን ሰዎች ብዙ ነገር ብለናል፤ ካልነውም ውስጥ በተግባር የታዬው ብዙ ነው፡፡ ሆኖም ዘመኑ የስካርና Read More
ነፃ አስተያየቶች የመረጃ ጦርነትን ማሸነፍ፡ የአማራ ሚዲያዎች እና የማህበረሰብ አንቂዎች ሚና፣ የገንዘብ ድጋፍ፣ ዲፕሎማሲ እና የዓለም አቀፍ የድጋፍ – ክፍል 3 April 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ በአምሳል ወረታ 1. መግቢያ ህወሓት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞብኛል ብሎ የሀሰት ትርክት በማሰራጨት ትግራይ የዓለም-አቀፉን ማህብረሰብ ድጋፍን እንድታገኝ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ በቻለበት ሁኔታ፤ አማራ በእውኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታፈነዉ ጠጣር እዉነት … – ታዬ ደንድአ April 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፖለቲካ ቆሻሻ አይደለም! በርካቶች በተለምዶ “ፖለቲካ ቆሻሻ ነዉ” ሲሉ ይሰማል። በአንድ መልኩ እዉነት አላቸዉ። በተበላሸ ፖለቲካ ምክንያት በርካታ ሀገራት ለመከራና ለችጋር ተጋልጧል። ለፖለቲካ በሚሸረቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባ እግዚአብሔር ይሁንሽ! April 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሁለተኛው ቤተ መንግሥት አዲስ አበባ ውስጥ ሊገነባ እንደሆነ እየሰማን ነው፡፡ በርግጥ ከሰማን ቆይተናል፡፡ ግን ወሬውም ሆነ የሥራው ጅማሮ ረገብ ብሎ ወደመረሳትም Read More
ነፃ አስተያየቶች በአማራ ትግል ውስጥ የቀጠሉ አለመግባባቶች፣ ምክንያቶች፣ የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ውጤቶች እና ለሕልውና ትግሉ የሚያስፈልጉ መፍትሔዎች – ክፍል አንድ April 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ በ አምሳል ወረታ 1. መግቢያ ከግማሽ ምዕተ-ዓመት በላይ፣ በተለይም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ዓመታት፣ የአማራ ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች እሳት ከማጥፋት ነዳጅ ማርከፍከፍ፣ የአፋህድ አጀንዳ – ግርማ ካሳ April 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአፋህዱ መሪ እስክንድር ነጋ፣ እነ መከታው ማሞ፣ የአፋህድ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ፋኖዎች ጉያ ተቀምጦ፣ ለሁሉም አገር ወዳዶች አሳዛኝ የሆነውን የነሻለቃ ከፍያለው ህልፈት ተከትሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) April 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ በክፍል አንድ የእገታውን ወንጀል አስመልክተን ወንጀሉን ፈጸሙት ከሚባሉት መካከል (ዐቢይ አህመድ፣ ሸኔ፣ ኦነግ፣ ሕወሃት) ወንጀል ፈጻሚው የትኛው አካል ሊሆን እንደሚችል የወንጀል ምክንያትን በመመርመር ሕወሃት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕወሓት ልሣን የሆነው ዳግማዊ “ወይን” April 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሕወሓት በሕይወት ሳለ በርካታ ልሣኖች ነበሩት – በጋዜጣም በሬዲዮና በቲቪም፡፡ ከነዚያ ልሣናቱ አንዱ “ወይን” የሚባለው ጋዜጣ ነበር፡፡ “ይ” ጠበቅ ትበል ታዲያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደሞዝ እየተከፈላቸውና እየተቀለቡ አገር የሚያፈራርሱና ማንነትን ተኮር ያደረገ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፣ እንዲሁም ህዝብን የሚያፈናቅሉ አዲሶቹ የአገራችን ገዢዎች! April 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 30፣ 2017(April 8, 2025) መግቢያ እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው ጥሩ ሥራ መሥራት ሲጀምር የጭቃ ጅራፍ ይበዛበታል – ተፈራ ማሞ በርታ! April 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ ብሥራት ደረሠ (አዲስ አበባ) በሰላምታ ልጀምር፡፡ እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢያን፡፡ እውነተኛ ክርስቲያኖች ደግሞ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንደኛው ዓመታዊ ክብረ በዓል ለመጋቢት 27 በሰላም Read More