የታፈነዉ ጠጣር እዉነት … – ታዬ ደንድአ April 17, 2025 ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ ቆሻሻ አይደለም! በርካቶች በተለምዶ “ፖለቲካ ቆሻሻ ነዉ” ሲሉ ይሰማል። በአንድ መልኩ እዉነት አላቸዉ። በተበላሸ ፖለቲካ ምክንያት በርካታ ሀገራት ለመከራና ለችጋር ተጋልጧል። ለፖለቲካ በሚሸረቡ ሴራዎች ምክንያት ሚሊዬን ንፁኃን ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲጎሳቆሉ ይታያል።
አዲስ አበባ እግዚአብሔር ይሁንሽ! April 15, 2025 ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሁለተኛው ቤተ መንግሥት አዲስ አበባ ውስጥ ሊገነባ እንደሆነ እየሰማን ነው፡፡ በርግጥ ከሰማን ቆይተናል፡፡ ግን ወሬውም ሆነ የሥራው ጅማሮ ረገብ ብሎ ወደመረሳትም አዘንብሎ ነበር፡፡ ሰሞኑን በተሰራጩ የሶሻል ሚዲያ ዘገባዎች ግን
በአማራ ትግል ውስጥ የቀጠሉ አለመግባባቶች፣ ምክንያቶች፣ የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ውጤቶች እና ለሕልውና ትግሉ የሚያስፈልጉ መፍትሔዎች – ክፍል አንድ April 14, 2025 ነፃ አስተያየቶች በ አምሳል ወረታ 1. መግቢያ ከግማሽ ምዕተ-ዓመት በላይ፣ በተለይም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ዓመታት፣ የአማራ ሕዝብ ስልታዊ ጥቃቶች፣ከክልሉ መሪዎች ጀምሮ ከፍተኛ እልቂት፣ መፈናቀል እና
እሳት ከማጥፋት ነዳጅ ማርከፍከፍ፣ የአፋህድ አጀንዳ – ግርማ ካሳ April 13, 2025 ነፃ አስተያየቶች የአፋህዱ መሪ እስክንድር ነጋ፣ እነ መከታው ማሞ፣ የአፋህድ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ፋኖዎች ጉያ ተቀምጦ፣ ለሁሉም አገር ወዳዶች አሳዛኝ የሆነውን የነሻለቃ ከፍያለው ህልፈት ተከትሎ አሳፋሪና ሰይጣናዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ እሳት ላይ ነዳጅ እያርከፈከፈ
የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) April 9, 2025 ነፃ አስተያየቶች በክፍል አንድ የእገታውን ወንጀል አስመልክተን ወንጀሉን ፈጸሙት ከሚባሉት መካከል (ዐቢይ አህመድ፣ ሸኔ፣ ኦነግ፣ ሕወሃት) ወንጀል ፈጻሚው የትኛው አካል ሊሆን እንደሚችል የወንጀል ምክንያትን በመመርመር ሕወሃት ላይ ጣት ጠቁመናል። ወንጀሉ እንደተፈጸመ አቢይ አህመድ ማስረጃዎቹን
የሕወሓት ልሣን የሆነው ዳግማዊ “ወይን” April 9, 2025 ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሕወሓት በሕይወት ሳለ በርካታ ልሣኖች ነበሩት – በጋዜጣም በሬዲዮና በቲቪም፡፡ ከነዚያ ልሣናቱ አንዱ “ወይን” የሚባለው ጋዜጣ ነበር፡፡ “ይ” ጠበቅ ትበል ታዲያ የመጠጡ እንዳይመስል፡፡ ለምን ትዝ አለኝ አሁን? ብዙዎቻችን እንቅልፍ
ደሞዝ እየተከፈላቸውና እየተቀለቡ አገር የሚያፈራርሱና ማንነትን ተኮር ያደረገ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፣ እንዲሁም ህዝብን የሚያፈናቅሉ አዲሶቹ የአገራችን ገዢዎች! April 8, 2025 ነፃ አስተያየቶች ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 30፣ 2017(April 8, 2025) መግቢያ እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና ኃላፊነቱን መወጣት አለበት። ይህ ብቻ ሳይሆን በሚሰራበት መስሪያ
ሰው ጥሩ ሥራ መሥራት ሲጀምር የጭቃ ጅራፍ ይበዛበታል – ተፈራ ማሞ በርታ! April 6, 2025 ነፃ አስተያየቶች ብሥራት ደረሠ (አዲስ አበባ) በሰላምታ ልጀምር፡፡ እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢያን፡፡ እውነተኛ ክርስቲያኖች ደግሞ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንደኛው ዓመታዊ ክብረ በዓል ለመጋቢት 27 በሰላም አደረሣችሁ፡፡ የፊታችን ሚያዝያ 12 ቀን 2017ዓ.ም የሚከበረው የጌታ
የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል አንድ) (አሁንገና ዓለማየሁ) April 6, 2025 ነፃ አስተያየቶች የደምቢ ዶሎውን እገታ በተመለከተ ብዙ ነገር እየተባለ ቢሆንም የወንጀሉን ዓላማ በመግለጥ ወንጀለኛው ማን እንደነበር የሚያጋልጥ ጽሑፍ እስካሁን አላየንም። (የማንበብ ትእግስት የሌላችሁ የእገታውን እኩይ ምክንያት ወደሚያትተው ወደ ክፍል ሁለት ንባብ እንድትሄዱ ትጠቆማላችሁ) የእነዚህን
“ዘመነ ተነስቷል ዙፋኑን ሊረከብ” – ምን ዓይነት ኃላፊነት የጎደለው ድድብና ነው? April 1, 2025 ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) በዩቲዩብ የሚታዩ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ከሚታዩት ውስጥ ጠቃሚ የመኖራቸውን ያህል እርባናቢሶችና ወቅትን ያልጠበቁ፣ ዘመኑን ያልዋጁ ምናልባትም በጠላት የተሸረቡ ተንኮሎችና ሤራዎችም እየተዛነቁ በዚሁ ሶሾል ሚዲያ ይተላለፋሉ፡፡ እንደኔ ዕይታ ጎጂ
የትወናውና የዶክመንተሪዉ ወግ ማጣሪያ ጥያቄዎች… ታዬ ደንደአ March 28, 2025 ነፃ አስተያየቶች በቅድሚያ እንኳን ለፊቼ ጨምበላላ በዓል አደረሰን! ሲቀጥል ፋና ብሮድካስቲንግ በብርቱካንና በኢ.ቢ.ኤስ ጉዳይ ላይ የሠራውን ዶክመንተሪ አይቻለሁ። በሌሎች ቻናሎችም ተላልፎ ሊሆን ይችላል። ዓላማው ህዝብ በሀሰተኛ መረጃ እንዳይደናገር እዉነትን የማውጣት ጥረት እንደሆነ ተገልጿል። የተባለዉ
በዋሃቢያው ጂሃዲስት ቡድን ባለበት ተፈልጎ እንዲታረድ መስጊድ ላይ እና መስቀል አደባባይ የታወጀበት እፎይ የተባለው ልጅ ጉዳይ! March 26, 2025 ነፃ አስተያየቶች ጌታቸው 3/19/25 The scary development of extreme wahhabism in Ethiopia! ወደ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ዋሃቢ የሚለው ቃል ልግለጽ። ውሃቢ/ሰለፊ/ መነሻው ሳዑዲ ዓረቢያ ነው። በዛው ምድር (ሥርዓተ መንግሥት) ሁለት ግንዶች አሉት። ፖለቲካዊው እና ሃይማኖታዊ። የሳዑድ ቤተሰቦች ፖለቲካዊው/መንግሥታዊው ዘርፍ
ቀኒቷ ደረሰች! ደረሰች! ደረሰች! March 24, 2025 ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ማንም አያንብበኝ፡፡ ከኔ ግን ይውጣ፡፡ እናም እጽፋለሁ፡፡ ለ35 ዓመታት የጻፍኩት ለኅሊናየ እንጂ ለሌላ አልነበረምና ሊያልቅ ሲል ዝም አልልም፡፡ አንድም ሰው ያንበኝ አሥር ሰውም ይጎብኘኝ የራሱ ጉዳይ፡፡ “ማቴዎስ 10፡14 –
የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 22, 2025 ነፃ አስተያየቶች ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል 14 የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የመጠንም የአይነትም እመርታ እንዲያሳይ፤ የአማራ ህዝብና የፋኖ እንቅስቃሴ የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ ለመመከት በአጭር ጊዜ ውስጥ ያሳየው ፈጣን ወታደራዊና ድርጅታዊ እድገት