ማን.ዩናይትድ ከባርሴሎና (ላይቭ)

ምናልባት ስለባርሴሎና የማናውቃቸው 5 ነጥቦች ዘንድሮ የላሊጋው ሻምፒዮን ሆኖ የጨረሰው ባርሴሎና ስፖርት ክለብ የተቋቋመው እንደአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በሺህ ስምንትመቶ ዘጠና ዘጠኝ (1899) አ .ም ነው :: ልክ ማን .ዩናይትድ ”ሬድ ዴቭልስ ”

More

‹‹አርሴን ቬንገር እራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ትክክል ነው›› ኢያን ራይት

አርሴናል ለ6ተኛ አመት በተከታታይ የዋንጫ ሽልማት ማጣቱን ተከትሎ አርሴን ቬንገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ‹‹ችግሩ የተሰላፊዎቹ ሳይሆን እኔ ነኝ›› ማለታቸውም ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን በማስመልከት የቀድሞው የአርሴናል ዝነኛ ጎል አዳኝ ኢያን

More

የአርሴናል ትልቁ ችግር ዴንን ማጣቱ ነው

አርሴን ቬንገር እርካታን ማግኘት ይሻሉ፡፡ ከፊዚዮ ትራፒስት ሳይሆን አርሴናልን ለማጠናከር ሁል ጊዜም አዕምሯቸውን የሚያስጨንቁበት ጉይን ለማቃለል የሚረዳቸው እንደ ዴቪድ ዴይን አይነት የክለብ አስተዳዳሪን ይሻሉ፡፡ አርሴናል በቦልተን 2ለ1 ተሸንፎ ለድፍን ስድስት ዓመታት የዋንጫ

More

ሄርናንዴዝና ኦዚል የዘንድሮው ሲዝን በአውሮፓ ምርጥ ግዢዎች ተባሉ

BUYS OF THE SEASON ባለፉጽ ሁለት የዝውውር መስኮቶች በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ፓወንዶች፣ ዩሮዎችና ዶላሮች ለተጨዋች ግዢ ውለዋል፡፡ በዚህ ከፍተኛ በጀት በመላው ዓለም በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨዋቾች ከአንዱ ክለብ ወደ ሌላው ዝውውር አድርገዋል፡፡ የጣሊያን

More

‹‹የማሸነፍ አዕምሮ›› የዘንድሮው የማንቸስተር ጠንካራ ጎን ሆኗል

ማንቸስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 1ለ0 የረታበት ግጥሚያ ለሊግ ሻምፒዮንነት ለመብቃት እውነተኛው ኃይል እንዳለው በትክክል ለማረጋገጥ የተቻለበት ነው፡፡ የቡድኑ ተሰላፊዎች ወሳኝ የማሸነፊያ ጎልን ለማስቆጠር አብዛኛውን የጨዋታ ክፍል ጊዜ ጥረት በማድረግ ማሳለፍ መቻላቸውም በመጨረሻው ፍሬያማ

More

የቅ/ጊዮርጊስ አካሄድ አስፈሪ ሆኗል

የዘንድሮው የውጭ ተጨዋቾች ግዢ ስኬታማ ተብሎለታል ሊጉ ሲጀመር ፈፅሞ ባልጠበቁት ሁኔታ ከደረጃው ግርጌ ስር የተቀመጡት ጊዮርጊሶች ሻምፒዮናነት በለመደው ቤታቸው የተከሰተ ዱብ ዕዳ ስለነበር ሁሉም ተደናግጠዋል፡፡ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ ብቻ ሳይሆን በሜዳው ላይም

More
1 3 4 5