‹‹የማሸነፍ አዕምሮ›› የዘንድሮው የማንቸስተር ጠንካራ ጎን ሆኗል May 6, 2011 ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 1ለ0 የረታበት ግጥሚያ ለሊግ ሻምፒዮንነት ለመብቃት እውነተኛው ኃይል እንዳለው በትክክል ለማረጋገጥ የተቻለበት ነው፡፡ የቡድኑ ተሰላፊዎች ወሳኝ የማሸነፊያ ጎልን ለማስቆጠር አብዛኛውን የጨዋታ ክፍል ጊዜ ጥረት በማድረግ ማሳለፍ መቻላቸውም በመጨረሻው ፍሬያማ
የቅ/ጊዮርጊስ አካሄድ አስፈሪ ሆኗል May 6, 2011 ስፖርት የዘንድሮው የውጭ ተጨዋቾች ግዢ ስኬታማ ተብሎለታል ሊጉ ሲጀመር ፈፅሞ ባልጠበቁት ሁኔታ ከደረጃው ግርጌ ስር የተቀመጡት ጊዮርጊሶች ሻምፒዮናነት በለመደው ቤታቸው የተከሰተ ዱብ ዕዳ ስለነበር ሁሉም ተደናግጠዋል፡፡ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ ብቻ ሳይሆን በሜዳው ላይም