Arsenal agree Cesc deal with Barca August 14, 2011 ስፖርት (soccernet) Arsenal have reached an “agreement in principle” with Barcelona for the sale of captain Cesc Fabregas, both clubs have confirmed. GettyImagesCesc Fabregas will undergo medical in Barca Despite Arsenal insisting throughout
የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የገቢ እድገት እየቀነሰ ነው August 14, 2011 ስፖርት የቴክኖሎጂ ዕድገት የፕሪሚየር ሊጉ ፈተና ሆኗል – የፕሪሚየር ሊጉ 2 ቢሊዮን ፓውንድ አስገብቷል ከሳምንታት በፊት ዴሎይቴ የአውሮፓ ክለቦችን የገቢ ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ እንደተለመደው ከ20ዎቹ ክለቦች የሰባቱን ቦታ ፕሪሚየር ሊግ ወስዶታል፡፡ መሪዎቹ ግን
‹‹99.9% አሰልጣኞች የባርሴሎናን አጨዋወት ለመቅዳት እየጣሩ ነው›› ሉዊስ ሴዛር ሜኖቲ August 2, 2011 ስፖርት በ1978 አርጀንቲናን በአሰልጣኝነት ለዓለም ዋንጫ እየመሩ የሻምፒዮንነቱን ዘውድ እንድትደፋ አድርገዋል፡፡ ከ1983-1984 ደግሞ ባርሴሎናን አሰልጥነዋል፡፡ የሴዛር ሉዊስ ሜኖቲን አገልግሎት ያገኙ ክለቦች ብዛት ያላቸው ቢሆኑም በዋነኝነት ሪቨር ፕሌት፣ ቦካ ጁኒየርስና ሳንቶስ ጎላ ብለው ይጠቀሳሉ፡፡
ከማን.ዩናይትድ ጋር የተያያዙ 10 አነጋጋሪ የወሲብ ቅሌቶች July 20, 2011 ስፖርት የሪያን ጊግስን ወሲባዊ ቅሌት የሚጠቁሙ መረጃዎች በተከታታይነት በመውጣት ላይ ናቸው፡፡ ከአንድ ሳምንት በፊት በብሪታኒያ ፓርላማ ውስጥ የመነጋገሪያ ርዕስ ለመሆን የቻለው ኢሞጋን ቶማስ ጋር ፈፅሟል በተባለው ወሲባዊ ግንኙነት ሳይሆን ስሙ በማንኛውም ሁኔታ እንዳይገለፅ
የፕሪሚየር ሊጉ ኃያላን በአሁኑ ዝውውር መስኮት እነማንን ያጣሉ? July 12, 2011 ስፖርት የዘንድሮው የፕሪሲዝን ዝውውር መስኮት የፊታችን ኦገስት 31 እስኪዘጋ ድረስ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ክለቦች ቡድናቸውን ለማጠናከር የሚችሉላቸው አዲስ ተጨዋቾችን ለማግኘት የተቻላቸውን ሁሉ ጥረትን ማድረጋቸውን እንደሚገፉበት ይታመናል፡፡ ከወዲሁም የዘንድሮውን ሲዝን ከ1ኛ-6ኛ ደረጃ ከጨረሱት ክለቦች ውስጥ
CECAFA Kagame Cup: Salhadin Said of St George on track to retain Golden Boot Award July 7, 2011 ስፖርት St. George’s striker Salhadin Said has set his sights on retaining the golden boot award at this year’s Cecafa Kagame Cup. Said emerged top scorer with seven goals in Rwanda last year
Ethiopia Upsets Kenya In The 3000m Youth Final July 7, 2011 ስፖርት The winner wasn’t decided until the final 20 meters. It looked like a Kenyan cakewalk with pre-race favorites Caroline Chepkoech Kipkirui and Ziporah Wanjiru Kingori of Kenya heading into the girl’s 3000m
St George gain revenge against APR July 2, 2011 ስፖርት Morogoro, Tanzania – Ethiopia’s representative St. George FC, who were held to a 1-1 draw by Ulinzi of Kenya in the Group C opener of the CECAFA Kagame Clubs Cup on Tuesday,
ብሶት የወለደው – ዋንጫውን ወሰደው June 29, 2011 ስፖርት ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ፕሪሚየር ሊግ ከመሰረቱት ከለቦች ዘንድሮ ያሉት 3 ናቸው፡፡ 2ቱ ዋንጫውን ወስደዋል፡፡ ቡና ነበር የቀረው፡፡ ዛሬ 12 ሰዓት ላይ ዋንጫውን አነሳ፡፡ ተጨዋቾቹ በክፍት መኪና ሆነው ዋና ዋና ጎዳና ላያ ይዘዋወራሉ
St George held to a 1-1 draw by Ulinzi of Kenya June 29, 2011 ስፖርት Morogoro, Tanzania – Ethiopia’s representative St. George FC was held to a 1-1 draw by Ulinzi of Kenya in the Group C opener of the CECAFA Kagame Clubs Cup here today. The
Ethiopian Coffee FC clinches first Ethiopian Premier League title June 28, 2011 ስፖርት የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የመጀመሪያውን የፕሪምየርሊግ ዋንጫውን አንስቷል። ብዙዎች ለዓመታት በጊዮርጊስ አሸናፊነት በሞኖፖል የተያዘው የፕሪምየርሊጉ ሻምፒዮና ወደ ቡና ገበያ መሄዱን እንደ ድምቀት ያዩት ጉዳይ ሆኗል። የሆነው ሆኖ ግን የኢትዮጵያን ፉት ቦል ፌዴሬሽን
Arsenal make club record £18m bid for Spain Under 21 star Juan Mata June 27, 2011 ስፖርት Arsenal have launched a club record £18m bid for Valencia midfielder Juan Mata as Arsene Wenger finally prepared to open the chequebook. With their Barclays Premier League title rivals having already strengthened
የእግር ኳስ አጥቂ አበበ ቢቂላ June 26, 2011 ስፖርት (ከገነነ መኩሪያ ሊብሮ) ጊዜው በ1957 ዓ.ም ነው በጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ከተሳተፉት ውስጥ አንዱ ክብርዘበኛ ነው፡፡ የጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ወታደሩ ለክፍሉ ያለውን ፍቅር የሚገልፅበጽ ነበር፡፡ ክብር ዘበኛና ጦር ሠራዊት ለዋንጫ ደረሱ
Let’s make it 20, says Manchester United’s £16m new boy Ashley Young June 24, 2011 ስፖርት (Manevnews)New United signing Ashley Young is already targeting the club’s 20th league title after agreeing a five-year deal at Old Trafford. Sir Alex Ferguson continued his record-breaking summer of spending with the