ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ Read More
ዜና “በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን”፦ ተመድ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። Read More
ዜና የህወሀትን ጣረሞት ተከትሎ ዶላር 65 ብር ገብቷል፣ መቀልበስ ግን አንችላለን August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህወሀት ጣረሞት ላይ ናት ፡፡ አጎራባች የአማራና የአፋር ክልልሎችን እየወረረች ፣ ድንበሯን እያሰፋች ያለችን ድርጅት ጣረሞት ላይናት ማለት ትርጉሙ አያቦ ( paradox) ሊሆን እንደሚችል Read More
ዜና አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ሳማንታ ፓወር ተናገሩ August 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር በኢትዮጵያ ዛሬ ምሽት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም፤ ቀደም ብለው Read More
ዜና “እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ለመጓዝ ወደዋል፤ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ለመታደግ እነሱን እስከ ሲኦል ደጃፍ ድረስ ከመሸኘት አንዝልም” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ August 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ እንደተናገሩት አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያነገበውን የጥፋት ራዕይ ለማሳካት እንዲቻለው Read More
ዜና የኢትዮጵያን ታሪክ እና ውለታ ያላገናዘበው በቅጡ ሊፈተሽ የሚገባው ‘የፐብሊክ ዲፕሎማሲያችን’ እና ‘የዲፕሎማቶቻችን’ ጉዳይ… August 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል -1) በዲ/ን ተረፈ ወርቁ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ጥቂት የመወያያ ሐሳቦችን ከመሰንዘሬ በፊት ለርእሰ ጉዳዩ ጥሩ መንደርደሪያ የሚሆን አንድ ገጠመኜን ላስቀድም፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በመዲናችን፣ በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ የአፍሪካ ኅብረት ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶች Read More
ዜና ጠላት ሲሸነፍ እርግማን ያበዛል – አበበ ገላው August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ “እኛ ወርቅ ነን! ኢትዮጵያዊነት ወድቆ ይቀበራል! ትግራይ በአለም ፊት ታላቅ ትሆናለች!” የዚህ አይነት አሳፋሪ ፉከራና ድንፋታ የሚያሰሙት በውጭ የሚኖሩ የአሸባሪው ህወሃት ጭፍን ደጋፊዎች ናቸው። Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ሁለተኛውን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ ጨረታ በቀጣዩ ወር እንደሚያወጣ ሮይተርስ ዘግቧል። ዓለማቀፍ ኩባንያዎች ለጨረታው የሚያቀርቡትን ዋጋ ለማሳደግ፣ በጨረታው የሚወጣው የአገልግሎት Read More
ዜና “ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ከተከዜ ማዶ በተለያዩ ጊዚያት ትንኮሳዎችን አድርጓል ያሉት አቶ ያለዓለም የአደርቃይና የማይጠብሪ አካባቢዎችን ለመውረር ባደረገው ትንኮሳም በወገን ጦር የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት ነው ብለዋል። “ከአማራ Read More
ዜና “ሱዳን በድንበር አካባቢ ድልድይና የጦር መንደር ለመገንባት የምታደርገው ጥረት ተቀባይነት የለውም” August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በወረራ በያዘቻቸው ቦታዎች ላይ ድልድዮችን እና የጦር ሰፈሮችን ለመገንባት የያዘችው እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። የአረብ ሊግ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ከእስካሁኑ አገሪቱን ውድ ዋጋ ካስከፈለው ድክመቱ ትምህርት መውሰድ ይኖርበታል፡፡ August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እነዚህ፤ ራሳቸው የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ከለውጡ በኋላ በግልጽ እንዳመኑትና የኢትዮጵያ ሕዝብ በግልጽ እንደሚገነዘበው በተጭበረበረ ምርጫ መቶ በመቶ አሸነፍኩ ያለውን የአፈና አገዛዝ “በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ መንግሥት” Read More
ዜና ከሰሞኑ ከፍተኛ ወታደራዊና ፓለቲካዊ ኪሳራ የደረሰበት አሸባሪው ህወሓት ለተባባሪዎቹ የቅማንት እና ጉሙዝ ታጣቂዎች የመጨረሻ ድረሱልኝ ጥሪውን ልኳል August 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት አሸባሪ ቡድን መንግስት የወሰደውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደጎን በመተው ትንኮሳ በከፈተባቸው የአማራ እና አፋር ግንባሮች ከፍተኛ ሽንፈት ገጥሞታል። ህልውናቸውን ለማስጠበቅ በተከላከሉ ሃይሎች Read More
ዜና በኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የተቀናጀ ጥረት አማካኝነት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልታሳልፈው የነበረውን ውሳኔ አዘግይታለች July 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባለት እና የተለያዩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራዎች) ባደረጉት የተቀናጀ ንቁ ተሳትፎና ዘመቻ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ በተሳሳቱ መረጃዎች ላይ ተመስርታ በምክር ቤቷ በማቅረብ Read More
ዜና መልአክት፡ ለትግራይ ትምህርት ህብረተሰብ July 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ እኔ ወንድማችሁ ወገናችሁ አበበ ነኝ እንደምን ውላችሁ አድራችኋል አምላካችሁ አምላኬ ነው ይህ ቸርነት ጸጋና ምህረት የመላው አምላክ ቸርነቱን ጸጋውን ምህረቱን ያብዛልን በየአጋጣሚው በሶሺያል ሚድያም ሆነ በአካል Read More