ዜና “ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ! February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ Read More
ዜና የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ » February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ Read More
ዜና በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ/ኢሕአዴግ ሥርዓት በአሁኑ ጊዜ በሁሉም የሥራ መስኮች ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰበት ያለው በምርጫ 2002 ዓ.ም የተጠቀመበትን የተደራጀ የልማት ሠራዊት መገንባት በሚለው አንድ ለአምስት ፖለቲካዊ አደረጃጀቱ Read More
ዜና ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች መንግስትን ሲያወግዙ፤ መሪዎቻቸውን ከጎናችሁ ነን ሲሉ ዋሉ February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) መንግስት ጂሃዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ፊልም ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የተጠራው የሙስሊሞች የተቃውሞ ጥሪ በአዲስ አበባ እና በተከያዩ ከተሞች ከአርብ ጸሎት Read More
ዜና ሰበር ዜና -የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣ የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል Read More
ዜና “ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ) February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመኳንንት ታዬ(ቤተከርስቲያን ስላለመከፈሏ) ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላስተምሮ በነበረበት ግዜ” ከያኢሮስ ቤት በደረሰ ግዜ ብዙ ሰዎች ሲያለቅሱ ሲወጡ ሲገቡ አገኘ፤ ሹም ቢሞት Read More
ዜና ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ) February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ Read More
ጤና እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች Read More
ኪነ ጥበብ “ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ February 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት Read More
ጤና Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው? February 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው Read More
ዜና በናይጄሪያ እዚህ መድረስ የብሄራዊ ቡድናችንን ብቃት መለካት ይችላል? February 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሦስት ተደልድለው የነበሩት ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጠዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በአፍሪካ ዋንጫው ግምት ያልተሰጣቸው ሀገሮች ቢሆኑም Read More
ዜና ያለውን አጥፍተውብን፤ በሌለን ያጋፍጡናል – በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) February 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኒካል ተጫዋቾችን አሰልጣኞች የጉልበትና የፍጥነት ስልጠና መስጠት ብዙ ተጫዋቾችን ችሎታቸው እንዲጠፋና ከሁለቱም (ከጉልበቱም ከቴክኒኩም) እንዳይሆኑ አድረገዋቸዋል፡፡የኛ ተጫዋቾች በቴክኒክ ጥሩ Read More
ኪነ ጥበብ ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ February 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው Read More