ጤና የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል? January 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት Read More
ኪነ ጥበብ ‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር) January 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን Read More
ጤና ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ January 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን Read More
ዜና ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ ? December 4, 2012 by ዘ-ሐበሻ ታላቅ መንፈሣዊ ጉባኤ December 15 & 16, 2012 ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ . . . በተመሳሳይ ርዕሶችና በእርቀ Read More
ዜና የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትን አንስቶ በሙዚየም ለማቆየት ኮሚቴ መቋቋሙ ተነገረ November 30, 2012 by ዘ-ሐበሻ ህዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የህወሀት ኢህአዴግ ልሳን የሆነው ሬዲዮ ፋና እንደዘገበው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት በግንባታው ስለሚነካ በጊዜያዊነት ይነሳና በጥንቃቄ በሙዚየም Read More
ዜና የድምጻችን ይሰማ የኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ November 30, 2012 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና:-የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ሰላማዊ ተቃውሞ በመምራታቸው በሽብርተኝነት ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የድምጻችን ይሰማ የአመራር አባላት ዛሬ ልደታ በሚገኘው ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ለህዳር 27 Read More
ኪነ ጥበብ Art: ድምፃዊ ኃይለየሱስ ፈይሳ በሳዑዲ በስቃይ ላሉት ወገኖች መታሰቢያ “ሐራም” የሚል ዘፈን ለቀቀ November 23, 2012 by ዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ፤ የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ፤ – ኪዳኔ ዓለማየሁ ፤ September 12, 2012 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ Read More
ዜና ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ (ኪዳኔ ዓለማየሁ) September 7, 2012 by ዘ-ሐበሻ ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ Read More
ጤና ሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ – ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ April 12, 2012 by ዘ-ሐበሻ የሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ ምንነት ሄፒታይተስ ከጉበት ኢንፍላሜሽን ጋር ተያይዞ የሚመጣ ሲሆን፤ ከኤድስና ከቲቢ በሽታዎች የበለጠ ገዳይ እንደሆነ በስፋት ይነገርለታል። የሄፓታይተስ በሽታ አይነቶች ብዙ ሲሆኑ፤ Read More
ኪነ ጥበብ ‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ February 13, 2012 by ዘ-ሐበሻ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኘ የመጣውን አቤል ሙሉጌታ ዘፈኑን ካደመጡት በኋላ ቃለ ምልልሱን ያንብቡት። ጥያቄ፡- ‹‹ተገርሜ›› አልበም እያስገረመ ነው? እውነት ሐሰት? አቤል፡- /ሳቅ/ Read More
ዜና Ibrahim Jeilan defeats Mo Farah to win the Mens 10,000m in Daegu World Championships August 30, 2011 by ዘ-ሐበሻ Ibrahim Jeilan defeats Mo Farah to win the Mens 10,000m in Daegu World Championships AFP DAEGU, South Korea — Ethiopia’s Ibrahim Jeilan produced an Read More