February 10, 2013
2 mins read

ሰበር ዜና -የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣ የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል አለማየሁና የማህበሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድን በግልፅ ባልታወቀ ምክንያት የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እየታደኑ መሆኑን ወጣት ሀብታሙ አያሌው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለጸ፡፡
ወጣት ሀብታሙ አያሌው እንደተናገረው ዛሬ ማምሻውን የማህበሩን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድን ፖሊሶች ከጽ/ቤታቸው ውስጥ አስረውታል፡፡   ወጣት ሀብታሙ የክስ ቻርጅ ባይደርሰውም “በተገኙበት እንዲያዙ” የተባለበት ምክንያት ስላልገባው ለደህንነቱ በመስጋት እጁን ለፖሊስ ለመስጠት እየሄደ እንደሆነ ለፍኖተ ነፃነት ተናግሯል፡፡ “የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ሁሉም ሰው በእጁ ካቴና ይዞ ነው የሚዞረው ተራው ይደርሰዋል” ያለው ወጣት ሀብታሙ ኢህአዴግ መወገድ አለበት የሚል አቋም በመያዝ አንድነት ፓርቲን መቀላቀሉ ና በፓርቲው ባገኘው ተቀባይነት ኢህአዴግን እንዳሰጋው እንደሚያምን ተናግሯል፡፡

Latest from Blog

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop