ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል! July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና Read More
ዜና ላሟን ጠልተው ወተቷን ሥጡን የሚሉትን ፣ የትግራይ ህዝብ “ ይበቃል ! July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በ10/10/2013 ዓ/ም ሊነጋጋ ሲል ይህንን ህልም አየሁ ። ህልሙንም ሰኔ 23 ፈታሁት ። መቼም ጊዮርጊሥ ተአምረኛ አይደል ? ህልሜን ፈታው ። Read More
ዜና ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 27፣ 2013 ኤፍ ቢ ሲ አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ በመባል የሚታወቁት ዶ/ር አበበች ጎበና ከአገር ባለውለታነት አልፈው ለሰው ልጆች ትልቅ ክብርን በመስጠት በተለያዩ ምክንያቶች Read More
ዜና መንግሥት ልዩነቶችን በማጥበብ፣ በመቀራረብና በመመካር ሀገር የመምራት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ኢዜማ አሳሰበ July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ያሉትን ልዩነቶች በማጥበብ፣ በመቀራረብና በመመካር ሀገር የመምራት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሳሰበ፡፡ በትግራይ ክልል Read More
ዜና ወልቃይት፤ አዲስ አገር የማዋለጃ ማሃጸን (ፊልጶስ) July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምዕራቡ ዓለም “የማሃራ ልዩ ኃይል ከምዕራባዊ ትግራይ ወልቃይት ይውጣ “‘ ሲሉ ለቀልድ አልነበረም። በአንድ ልዋአላዊ አገር የውስጥ ጉዳይ መግባታቸው ጠፍቷቸውም አይደለም። ኃያል ስትሆን አይደለም Read More
ዜና በተመድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከም/ቤቱ ስለትግራይ በተነሱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚና ተለዋጭ አባላት ትናንት ምሽት በትግራይ ክልል ጉዳይ ተሰብስበው ነበር፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ቀውስ ስብሰባ ያደረጉት አምስቱ Read More
ዜና ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት አገራት ተጓዦች ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች። ሳውዲ አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች መብዛታቸውን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ቬትናም እና ከተባበሩት አረብ ኢምሬት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ Read More
ዜና ቴድሮስ አድሐኖም ለሕወሓት ባለስልጣናት የሳተላይት ስልኮች የጤና ድርጅቱን ሽፋን በማድረግ ማስገባቱን የሚገልጽ ሰነድ ይፋ ሆነ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ አያሌው መንበር – ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከፍተኛ ሙስና እንደሰራ ሰሞኑን የወጣው መረጃ ግለሰቡ ሙስና የሰራው ህወሃትን ለመደገፍ በ “WHO” ስም በገዛው 70 የሳተላይት ስልክ Read More
ዜና ፕ/ር መረራ እና አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮምያ ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት መስርተናል አሉ – ፋሲል የኔአለም July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እቅዳቸው መንግስትን በህዝባዊ አመጽ ማዳከምና ለህወሃት አቀባበል ዝግጅት ማድረግ ይመስላል። ይህ እቅድ መስከረም 30 ላይ አልሰራም ነበር። አሁን ደግሞ ህወሃት ጉልበት ያገኘ መስሏቸው እንደገና Read More
ዜና የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይመረጡ ተጠየቀ July 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአለም ጤና ድርጅት ውስጥ እየጨመረ በመጣው የሥነ ምግባር ጉድለት፤ማጭበርበርና ጾታዊ ጥቃት የድርጅቱ ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይመረጡ ተጠይቋል። አለም አቀፉ ኢንዲፔንደንት ፋይናንሽያል ኦዲት Read More
ዜና በትግራይና በህወሓት ጉዳይ የፌዴራሉ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋዜጣዊ ጉባዔዎች June 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ — ከአሁን በኋላ በትግራይ ክልል ለሚፈጠሩ ችግሮች ኃላፊነቱን እንደማይወስድ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፣ መንግሥት ጦሩን ከትግራይ ያስወጣበትን ምክንያት ሲገልጹ Read More
ዜና ህዝቡ ለምን ግራ ተጋባ? – አበበ ገላው June 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፖለቲካ ቆሻሻ ቁማር መሆኑን የሚገባው ይገባዋል። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ያልታደሉ አገሮች ደግሞ ቁማሩ በመርዛማ ዘርና በጥላቻ የተለወሰ ነውረኛ ጨዋታ ነው። ህወሃቶች ከተፈጠሩ ጊዜ ጀምሮ Read More