July 2, 2021
1 min read

ፕ/ር መረራ እና አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮምያ ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት መስርተናል አሉ – ፋሲል የኔአለም

oromoእቅዳቸው መንግስትን በህዝባዊ አመጽ ማዳከምና ለህወሃት አቀባበል ዝግጅት ማድረግ ይመስላል። ይህ እቅድ መስከረም 30 ላይ አልሰራም ነበር። አሁን ደግሞ ህወሃት ጉልበት ያገኘ መስሏቸው እንደገና ይዘውት ብቅ ብለዋል።
ኢትዮጵያን አፍርሶ እንጨቷን ለመሞቅ የሚደረገው ሩጫ ከማራቶን ወደ 5 ሺ ሜትር ተቀይሯል።
በዚህ ፈታኝ ጊዜ ለአገር አንድነት በጋራ እንደመቆም፣ ” ጊዚያዊ መንግስት አቋቁሜያለሁ” እያሉ በአመጽ ጫና ለመፍጠር መሞከር በታሪክ ፊት ያስጠይቃል። ይህም ጊዜ ያልፋል። ኢትዮጵያም ትቀጥላለች።
እስከዛሬ ያልተመለሰልኝ አንድ እንቆቅልሽ አለ። እባካችሁ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እርዱኝ። በህወሃት ሲሳደዱ የነበሩ ሰዎች አሳዳጃቸውን መልሰው የሚናፍቁበት ሚስጢር ምንድን ነው?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይመረጡ ተጠየቀ

Tg
Next Story

ሃቅ መስዋዕትነት ከተራራ ይልቅ ትከብዳለች፣ የሸረኛ ሞት ከላባም ትቀላለች! – ሚኪ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop