ዜና ወንድሜ እኮ ነው! አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም :: ትርጉም ነቢዩ ተክሌ March 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር የሆነ እውነተኛ ክስተት ነው :: ልጁ በጃፓን በጦርነቱ ወቅት : የሞተውን ወንድሙን በጀርባው አዝሎ አብሮት ካለው ወታደር Read More
ዜና ሰበር የደስታ ዜና 7ግዜ ጠርምሶ የወጣ ጀግና – እንኳንም አተረፈህ March 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታላቁ የጦር መሪ ጀነራል ሻንበል በየነ (ባለከዘራዉ ) በከሃዲዎች ከጀርባ በኩል በደረሰበት ጥቃት በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ተኝቶ ህክምና ሲከታተል የቆየ ሲህን በአሁኑ ወቅት ከደረሰበት Read More
ዜና ትኩረት መረጃ: የአዲስ አበባ ወጣቶች በ126ኛው አድዋ ክብረ በዓል ሳቢያ እየታደኑና እየታሰሩ ናቸው!! March 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ 126ኛው የአድዋ በዓል ላይ “የተቃውሞ ድምጽ አሰምታችኋል” በሚል የአዲስ አበባ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑና እየታሰሩ ናቸው፡፡ ከተያዙት ወጣቶች መካከል ደረጄ ይበይን፣ አስጨናቂ ተስፋዬ እና ኢዮብ Read More
ዜና በዩክሬን ጉዳይ የአፍሪካ ሃገሮች እንዲናገሩ ተጠየቁ – ቪኦኤ March 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሰነዘረቸውን ወረራ በመቃወም ድምፃቸውን የሚያስሙ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች ያስፈልጋሉ” ሲል የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጥሪ አድርጓል። ዩክሬንን በመውረር ተጠያቂ የሆነችውን ሩሲያን Read More
ዜና በእስክንድ ነጋ ላይ ለመሳለቅ፣ March 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ – የእስክንድ ነጋ የፖለቲካ አካሄድ ችግር ሊኖርበት ይችላል። ይሁንና የእሱን ክፍተቶች ለመሙላትና ስህተቶቹን አርሞ ለመሄድ ተነሳሽነትና ችሎታው ያለው ማነው? እስካሁን ማንንም አላየንም። መሬት ላይ Read More
ዜና በሲዳማ 146 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ተነሱ March 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሲዳማ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም ያላቸውን 146 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት አነሳ፡፡ ፓርቲው ለ238 አመራሮች ደግሞ ማስጠንቀቂያ ተጥቷል። ፓርቲው ከሃላፊነት የማንሳትና የማስጠንቀቂያ ውሳኔውን Read More
ዜና አስቸኳይ መግለጫ- ባልደራስ እስረኞች እህልና ውሃ እንዳይገባላቸው ተከለከሉ March 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቁጥር 3— የካቲቲ 26/2014 ዓ.ም # ቢኒያም ታደሰ እና ሳሙኤል ዲሚትሪ ተነጥለው ወደ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ተወሰዱ! # ቀለብ ስዩም እና አስካል ደምሌ Read More
ዜና ካራማራ ተራራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ከፍ አድርጎ ያውለበለበው ጀግናው ብ/ጀኔራል ደሣለኝ አበበ! March 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ ጦር የዚያድ ባሬን ወራሪ ጦር አሳዶ ከመሬቱ ካስወጣ በኋላ የመጨረሻው ውጊያ የነበረው ካራማራ ላይ ነበር። ጦርነቱ ካራማራ ላይ በኢትዮጵያ ጦር ድል Read More
ዜና ብልፅግና በአስተሳሰብ፣ በቁጥርም ሆነ በአደረጃጀት ብቃት ያለው ግዙፍ ፓርቲ ነው፦ ዐቢይ አሕመድ March 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና በአስተሳሰብ፣ በቁጥርም ሆነ በአደረጃጀት ብቃት ያለው ግዙፍ ፓርቲ ነው፦ ዐቢይ አሕመድ Read More
ዜና አፍረጠረጠው! የታዬ ደንዳን ቆሌ የገፈፈው ሙሁር! ሰላም ሚኒስቴር እያልን ሰላም የሚያሳጣን በቦታው እያስቀመጥን March 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/rs5vj9UzSoA አፍረጠረጠው! የታዬ ደንዳን ቆሌ የገፈፈው ሙሁር! ሰላም ሚኒስቴር እያልን ሰላም የሚያሳጣን በቦታው እያስቀመጥን Read More
ዜና “ኦነግ ሸኔ” ከተራ አባል አንስቶ እስከ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣን ድረስ “የሰርጎ ገብ አደረጃጀት አለው” ኢዜማ March 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ከተሳነው ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ፈጥሮ እንደሚታገል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው “ኦነግ ሸኔ” Read More
ዜና የኒኪሌር ጣቢያው ጥቃት ሥጋትና የኢዜማ ድንገተኛ ቁጣ ወዴት? | Hiber Radio Special Program | March 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኒኪሌር ጣቢያው ጥቃት ሥጋትና የኢዜማ ድንገተኛ ቁጣ ወዴት? | Hiber Radio Special Program | Read More
ዜና ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ አማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች – ፈለገ ግዮን March 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ አማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና የገንዘብ መጠን ይፋ ሆነ:: የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ለግላቸው ጥቅም ለማዋል ዘርፈዋል። Read More
ዜና አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ March 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ አረፉ። ብፁዕነታቸው ባደረባቸው ህመም ህክምና ሲክተሉ ቆይተው ማረፋቸውን የቤተክርሲያኒቷ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት Read More