ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
ሰበር የደስታ ዜና 7ግዜ ጠርምሶ የወጣ ጀግና – እንኳንም አተረፈህ March 6, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ታላቁ የጦር መሪ ጀነራል ሻንበል በየነ (ባለከዘራዉ ) በከሃዲዎች ከጀርባ በኩል በደረሰበት ጥቃት በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ተኝቶ ህክምና ሲከታተል የቆየ ሲህን በአሁኑ ወቅት ከደረሰበት ጉዳት ማገገሙንና የጤንነቱ ሁኔታ ወደነበረበት መመለሱን ከቤተሰቦቹ በደረሰን መረጃ መሰረት ለማወቅ ችለናል Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ትኩረት መረጃ: የአዲስ አበባ ወጣቶች በ126ኛው አድዋ ክብረ በዓል ሳቢያ እየታደኑና እየታሰሩ ናቸው!! Next Story ወንድሜ እኮ ነው! አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም :: ትርጉም ነቢዩ ተክሌ
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!