ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በፀጥታ ኃይሎች ተደበደቡ March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ # ዩኒቨርስቲው ላለፉት 7 ቀናት በውጥረት ላይ ይገኛል! ፣ ህክምና ላይ ይገኛሉ! ትላንት መጋቢት 4/2014 ዓ.ም 6 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “ነፍጠኛ ዳውን Read More
ዜና ብልጽግና 45 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን በማስመረጥ ጉባኤውን አጠናቀቀ March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ፡– የብልጽግና ፓርቲ 45 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን በማስመረጥ የመጀመሪያ ጉባኤውን አጠ ናቀቀ። ለሶስት ቀናት የተካሄደው አንደኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ትናንትና ሲጠናቀቅ 225 Read More
ዜና እጅግ አሳዛኝ… ሄዋን ወልዴ ትባላለች የተወለደችዉ ጎንደር ከተማ ነዉ። March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሄዋን ከ2008 ዓ ም ጀምሮ ከፋኖ አማራ ጋር አባል ሁና የታገለች የተሰጣትን ተልኮ ሁሉ በአግባቡ የፈፀመች ኢትዮጵያዊን በማዳን እንቅስቃሴ ግንባር ቀደም ጀግና እህታችን ነበረች። Read More
ዜና አቶ ወርቁ አይተነው መልዕክት አስተላለፉ March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በየአላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! * * * * ጁንታው ኢትዮጵያን ለመበታተን የአማራን ህዝብ ዘሩን ለማጥፋት አላማ አድርጎ ወረራ በጀመረበት ወቅት፤ እኔም Read More
ዜና ስድስቱ የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ አቅጣጫ እና የአቋም መግለጫዎች March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ በማስፋት እና በማጽናት የህዝባችንን ሁለንተናዊ ደህንነት ማረጋገጥ የፓርቲያችን ቀዳሚ አጀንዳ ነው፡፡ ይህንን ለማረጋገጥ የውስጠ ፓርቲ ጤንነታችንን መጠበቅ ከሌብነትና ከተደራጀ ስርቆት አንጻራዊ Read More
ዜና ትግራይ ውስጥ ያለው ድራማ ምንድነው? | ለ8 ወራት በትግራይ ምን ተመለከተ? March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትግራይ ውስጥ ያለው ድራማ ምንድነው? | ለ8 ወራት በትግራይ ምን ተመለከተ? Read More
ዜና የብልጽግና የምርጫ ሿሿና ጸረ ፋኖ ዘመቻው የት ያደርሳል? Hiber Radio Special Mar 13, 2022 March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የብልጽግና የምርጫ ሿሿና ጸረ ፋኖ ዘመቻው የት ያደርሳል? Hiber Radio Special Mar 13, 2022 | Read More
ዜና ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም ) March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንደ አገሩ ክስመት እንደ አገሬው ጥመት እንደ ሰው ጭካኔ እንደ ልቡ ፍሬ ተዐምር ነው መትረፍሽ ተዐምር ነው መኖሬ። Read More
ዜና ለሽመልስ አብዲሳ ቢሮ ማስፋፊያ የቦሌ/ፍላሚንጎ ነዋሪዎች ያለ ካሳ ክፍያ በአሰቸኳይ እንዲነሱ ታዘዙ March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ መስተዳድር በመሃል ከተማ የቢሮ ግንባታዎችን እያስፋፋ ነው በአዲስ አበባ በተለምዶ ፍላሚንጎ ተብሎ በሚጠራው የቦሌ አካባቢ ለሽመልስ አብዲሳ ፅህፈት ቤት ማስፋፊያ እንዲሆን ታስቦ፣ የአዲስ Read More
ዜና “ተገድጀ ነው” የአቶ ደመቀ ነገር!!! – ወንድይራድ ኃይለገብርኤል March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ክቡር አቶ ደመቀ ከ 12ኛው የአዴፓ ጉባዔ ጀምሮ፡ ጉባዔ አልፎ ጉባዔ በመጣ ቁጥር በተደጋጋሚ ጊዜ የሚለቋት “ተገድጀ ነው” የተሰኘች ነጠላ ዜማ አለቻቸው። ይችኑ ነጠላ Read More
ዜና የብልጽግና ፓርቲ ኮንግረስ አብይ አህመድን ፕሬዝዳንትአድርጎ መረጠ March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ አንደኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው ብልጽግና ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ፕሬዝዳንት አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ አደም ፋራህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። አንደኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው Read More
ዜና ፅንፈኝነት ሰላምንም ሆነ ፍትህን እውን ሊያደርግ አይችልም!!! March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ እጅግ አሰቃቂ እና ከሰብአዊነት ያፈነገጠ ድርጊት ተፈፅሟል:: በማህበራዊ ትስስር ገፆች በተንቀሳቃሽ ምስል ሲዘዋወር በቆየው Read More
ዜና «አሜሪካ ኢትዮዽያን በማፍረስ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ያደረገቸው ተጋድሎ እስከዛሬ በሌሎች ሀገራት ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ የበለጠ ነበር» ቭላድሚር ፑቲን March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ «…አሜሪካ በሶርያ፣ ሊቢያ፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ የመን እና ሱማሊያ ውስጥ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በብዙዎቹ ምስኪኖች ደም ቀልዳለች። እኛ ግን ቢያንስ ቢያንስ ሀገራቱ እንዳይፈርሱ ለመታደግ ብዙ ጥረናል! Read More
ዜና ህብር ራዲኦ-በወልቃይት ጉዳይ መንግሥት ዳር ዳር የሚለው ለምንድን ነው ከአቶ አታላይ ዛፌ ጋር March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ በወልቃይት ጉዳይ መንግሥት ዳር ዳር የሚለው ለምንድን ነው Read More