ዜና የዐረብ አገሮች በሩሲያና ዩክሬን ላይ ያላቸው የስንዴ ጥገኝነት ዝርዝር ትንታኔ – ጌታቸው ወልዩ (ሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) May 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ *ሊባኖስ 96 በመቶ፣ ሱዳን 92 በመቶና ግብጽ 80 በመቶ የስንዴ ፍላጎታቸውን የሚያሟሉት ከሩሲያና ዩክሬን ነው:: ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? በዛሬው Read More
ዜና ለህዝብ ከወገኑ ጋር አብረን እንቁም – ግርማ ካሳ April 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ አቶ ዮሐንስ ቧያሌውን ከስራ አባሯል። በአንድ በኩል ‘እኔን አልታዘዝክም፣ ለኔ ለምን አላጎበደድክም ? ለምን እኔን ቻሌንጅ አደረክ ?” ብሎ ነው። በሌላ በኩል Read More
ዜና ባልደራስ ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ 3 የድርጅቱ የስራ አስፈፃሚ አባላትን ከስራ ማገዱን አስታወቀ !! April 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በድርጅቱ ላያ ያጋጠመውን የኦዲት ግኝት ጉድለት የተነሳ ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን ሶስቱን አመራሮች ማገዱን አስታውቋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙት ሃላፊ ዶ/ር በቃሉ Read More
ዜና የሙስሊም ዐማሮች ሰቆቃ በኦሮሚያ ክልል! April 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኦሮሙማ እና የህወሓት ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ እያደረጉ ናቸው። ዓላማቸውም የዐማራ ህዝብን በኃይማኖት ከፋፍሎ ከውስጥ ማዳከም ነው። በዚህ ዘመቻ ገዢውን ፓርቲ Read More
ዜና “በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል” – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት Read More
ዜና ትሕነግ ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ አለመውጣቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ትሕነግ በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ከወረራቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወጥቻለሁ በማለት ከሰሞኑ ከእውነት የራቀ መረጃ እያሰራጨ ነው ሲል የክልሉ Read More
ዜና በጎንደሩ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ አጥፊዎችን መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር በተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ላይ እጃቸው ያለበትን አጥፊዎች መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ። ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ተቀዳሚ Read More
ዜና በጎንደሩ ግጭት የበርካታ ሰው ህይወት ጠፋ April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትናንት በጎንደር ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ህይወት፣ አካል ጉዳትና ንብረት ውድመት ምክንያት የሆኑ አካላት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ እንደሚወስድ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ በግጭቱ Read More
ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን የዳኖ ወረዳ ነዋሪዎች የአሸባሪው ሸኔን የጥፋት ድርጊት ተቃወሙ April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ሸዋ ዞን የዳኖ ወረዳ ነዋሪዎች የአሸባሪው ሸኔን የጥፋት ድርጊት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። የሸኔ ቡድን በወረዳው የሕዝቡን ንብረት በመዝረፍ እና የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት Read More
ዜና አዎ! የዛሬው ወለጋ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከመውረሩ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር! – አቻምየለህ ታምሩ April 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ በሰጠሁት አንድ ቃለ ምልልስ ላይ «ወለጋ ከኦሮሞ ወረራ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር» በማለት የተናገርሁትን አንድ ወዳጄ «ይህ የደብተራ ታሪክ ነው፤ ማስረጃ Read More
ዜና ጎንደር ከተማ ላይ በግፍ የተገደሉት ወንድሞች ቁጥር ሶስት ደርሷል April 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ሰዓት መስጅዶች እየተደበደቡ ነው፤ የመኖሪያ ቤቶች በጠራራ ፀሃይ እየተዘረፋና የሙስሊሞች ንብረት እየወደመ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ ሰምተናል። የክልሉ ለመንግስ አስቸኳይ ምላሽ ካልሰጠ ወይም የፌደራል መንግስት Read More
ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ ቡሌደንቢ ቀበሌ ሰዎች በበሬ ፈንታ ቀንበር ሞፈር ላይ አስረው በመጎተት ሲያርሱ – DW April 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሃልካኖ ዱባ ነዋሪነታቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ ቡሌደንቢ ቀበሌ ነው፡፡ ሰሞኑን በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ የነበረውና ሰዎች በበሬ ፈንታ ቀንበር Read More
ዜና ‹‹በትምህርት ሥርዓት ላይ መቀለድ በትውልድ ላይ መቀለድ ነው የሚል ስምምነት ያሰፈነ መፍትሔ ያስፈልገናል›› ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዮናስ አማረ በፖለቲካው መስክ ባተረፉት ስምና ዝና ቢታወቁም እሳቸው ግን በአገር ቤትም በውጭም ለረዥም ጊዜ የሠሩበትን የመምህርነት ሙያ ከሁሉም እንደሚያስበልጡ ይናገራሉ፡፡ በኢኮኖሚክስ ሙያ እስከ Read More
ዜና እስክንድር ነጋ በሰላም ሰሜን አሜሪካ ገቡ April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ ለቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም በዕለተ ትንሳኤ ሰሜን አሜሪካ በሰላም ገብተዋል። ፕሬዚደንቱ Read More