እስክንድር ነጋ በሰላም ሰሜን አሜሪካ ገቡ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ ለቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም በዕለተ ትንሳኤ ሰሜን አሜሪካ በሰላም ገብተዋል።
ፕሬዚደንቱ ዳላስ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ቤተሰባቸውን ጨምሮ የባልደራስ የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጭ ዘርፍ አመራሮች፣ የተለያዩ የሚዲያ አካላት፣ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ማህበራት፣ የአማራ ማሕበራት ህብረት አመራሮች፣ የፓርቲው ደጋፊ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም ሀገር ወዳድ አካላት ተቀብለዋቸዋል።
በቦታው ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችም ተገኝተዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰበር ዜና:- ጋዜጠኛ ተሰማ ደሳለኝ ሀገር ጥሎ ተሰደደ መንግስት አሁንም ሌላ ጋዜጠኛ አስሯል

1 Comment

  1. አይ እስክንድር ነጋ፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላል ነገር ግን አማራ አማራ ነው ነገሩ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share