ዜና የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የሀዘን መግለጫ May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የትግል አጋሬ ፣ የሥራ ባልደረባዬና ወዳጄ የነበረው ጓድ ኮ/ል ፍስሐ ደስታ ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ ። ጓድ ኮ/ል ፍስሐ ደስታ ከአብዮቱ ዘመን Read More
ዜና በእስር የሚንገላታው ባልደራስ የአደረጃጀት ሥራውን በአዲስ መልክ አጠናክሯል! May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦህዴድ የእስር ዘመቻ ቀዳሚ ሰለባ የሆነው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) እጅግ በተጠናከረ ሁኔታ በአዲስ አበባ የአደረጃጀት እንቅስቃሴውን ቀጥሏል። የፓርቲው የአደረጃጀት ክፍል በሁሉም ክፍለ Read More
ዜና “የሠላም አማራጩ ኢትዮጵያን የሚያድን እስከሆነ ድረስ እየጎመዘዘንም ቢሆን መቀበል አለብን” – አቶ ክርስቲያን ታደለ May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን ወደ ፊት ለማሻገር የሚመጣው የትኛውም የሠላም አማራጭ ኢትዮጵያን የሚያድን እስከሆነ ድረስ እየጎመዘዘንም ቢሆን መቀበል አለብን ሲሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ገለጹ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር Read More
ዜና ሌ/ኮሎኔል ፍሰሐ ደስታ በ81 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቤተሰቦቻቸው እንደገለፁት ሌ/ኮሎኔል ፍሰሐ የልብ ሕመም የነበረባቸው ሲሆን ለዚህም በአገር ውስጥና በውጪ ክትትል ሲያደርጉ ቆይተዋል። ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት የነበሩት ፍሰሐ ሕይወታቸው ያለፈው አርብ Read More
ዜና መክሸፍ እንደ ብአዴን ብልጽግና 2 ከፍትህ መጽሄት የተወሰደ – ትረካ ብሩክ ይባስ May 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/vPJ25FyO-jo መክሸፍ እንደ ብአዴን ብልጽግና 2 ከፍትህ መጽሄት የተወሰደ – ትረካ ብሩክ ይባስ Read More
ዜና አንጋፋውን ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን እንድረስለት May 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://www.gofundme.com/f/support-tk-show-and-hiber-radio?utm_source=customer&utm_medium=copy_link&utm_campaign=p_cf+share-flow-1 ‹‹አንተ ከአገርህ ልትወጣ ትችላለህ። አገር ግን ካንተ ውስጥ አትወጣም! … እናም ኢትዮጵያ፤ አገሬ ሳልገባ አምላክ አይግደለኝ! ›› – ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን አንጋፋው Read More
ዜና እንኳን ኑሮ ተወደደ – መግቢያ መውጫህን ስታጣ ትክክለኛውን መፍትሄ ታገኛለህ – ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ – 28 ጦቢያ @Arts Tv World May 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ኑሮ ተወደደ – መግቢያ መውጫህን ስታጣ ትክክለኛውን መፍትሄ ታገኛለህ – ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ – 28 ጦቢያ @Arts Tv World Read More
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያናደደ የፓትርያርኩ ንግግር ይፋ ሆነ! ሀብታሙ አያሌው አቡነ ማትያስ @Ahaz tube አኃዝ May 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/Hxv_z1lMuu4 ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያናደደ የፓትርያርኩ ንግግር ይፋ ሆነ! ሀብታሙ አያሌው አቡነ ማትያስ @Ahaz tube አኃዝ Read More
ዜና ከጎንደሩ የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ 6 የፖለቲካ እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ May 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተከሰተው የፀጥታ ችግር በተያያዘ ኃላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ ስድስት የፖለቲካና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ሕዝብ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታሰረ። May 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ በትናንትናው ዕለት 4 ስዓት አካባቢ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከመኖሪያ ቤቱ ከ ሃያት አካባቢ በፀጥታ ሃይሎች መወሰዱን ጠበቃው አዲሱ አልጋው ለየኔታ ሚዲያ ገልፀዋል እስካሁን ለምን Read More
ዜና አዲስ የተሾሙት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ዋሽንግተን ዲሲ ገቡ May 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ዋሽንግተን ዲሲ ገብተዋል። አምባሳደር ስለሺ በዳላስ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲዲርሱ የኤምባሲው Read More
ዜና የሀጂ ሙፍቲ መልእክት May 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ 5 ነገሮች ከማምለጣቸው በፊት ሥሩባቸው። ዝረፉባቸው። ገብዩባቸው አትርፉባቸው።’ ብለዋል። ወጣትነትን፥ ሽምግልና ሳይመጣ፤ ክብረትን ድህነት ሳይመጣ፤ ሀያትን ሞት ሳይመጣ፤ ፈርያትን ደግሞ ጊዜያትን ያገኘ ሰው በግዚያቱ Read More
ዜና የጎንደር ወጣቶች በአዘዞ አቡበከር ሰዲቅ መስጊድ የዒድ በዓል ማክበሪያ ስፍራን አፀዱ May 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች አንዷ በሆነችው የአዘዞ ክፍለ ከተማ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወጣቶች የተለመደ የዒድ በዓል የፅዳት መርኃ ግብራቸውን በአዘዞ አቡበከር ሰዲቅ መስጊድ በመገኘት አከናውነዋል። Read More