ነፃ አስተያየቶች ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! March 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣ በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡ የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣ የክፉ ሰው ንግግር ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች የትእምት ካፒታል ስንት ነው? [ጥብቅ ምስጢር] March 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቐለ ዛሬ እሁድ መጋቢት 8 የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶ ች ጉባኤያቸው እንደጀመሩ ኢቲቪ እየነገረን ነው። በመቐለ ከተማ ‘ቀውጢ’ የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተጠርቶ እየተከናወነ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት March 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ March 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል! March 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታቸው የማያምኑ በኢትዮጵያ ቅርሶች ስም መጠቀም የለባቸውም March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ሀገሮች ቀደምትነት ያላት ሀገር መሆኗን ራሳችንን ከፍ ከፍ ለማድረግና ለመመጻደቅ ሳይሆን ታሪክ የመሰከረላት ናት። ቀደም ያሉ ታሪኮቿ እንደሚመሰክሩትላት ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙሴ እስራኤላዉያንን ከፈርኦን ባርነት ነፃ እንዳወጣ እኛ ኢትዮጵያዊያንም ከወያኔ አገዛዝ ነፃ የሚያወጣ መሪ እንፈልጋለን March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመስፍን ሀብተማርያም (ከኖርዌይ) 14.03.2013 ሙሴ እስራኤላዉያን በግብፅ ሀገር ባርነት ወድቀዉ በነበረበት ዘመን ከእግዚአብሄር በደረሰዉ ጥሪ ህዝቡን ከባርነት ነፃ እንዲወጡና እግዚአብሄር የገባላቸዉን የተስፋይቱን መድር እንዲወርሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእውነት፣ የፍትሕና የድሆች ጠበቃ የሆኑ አዲሱ የካቶሊክ ፖፕ March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን እጅግ ሰፊ የሆነ እውቅናና ተደማጭነት ካላቸው ከጆን ፖል እረፍት በኋላ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የመጡት ጀርመናዊው ቤኔዲክት 5ኛ በመንበራቸው ላይ አሥር ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች ”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?” March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። Read More
ነፃ አስተያየቶች <<መሪዎቻንን የት አሉ?>> – በልጅግ ዓሊ March 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ መነገር ያለበት ቁጥር አምስት በልጅግ ዓሊ እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ላለባት ጨዋታ ተጫዋቾች ተመረጡ March 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦስትዋና ጋር ላለባት ጨዋታ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አደረጉ። በዚህም መሰረት፦ ግብ ጠባቂዎች ሲሳይ ባንጫ ፣ ጀማል Read More
ነፃ አስተያየቶች ሊበሉ ያሰቡትን አሞራ ይሉታል ጅግራ! March 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኔዘርላንድ የውጭ ንግድና የልማት (እርዳታ) ሚኒስቴር የርሃብተኛ አገር የሆነችው ኢትዮጵያ ኤኮኖሚዋ አድጎ ከተረጅነት ወደ አቅራቢነት ተሻግራለች አሉ በኔዘርላንድ በየእለቱ የሚታተመው ፎልክስ ክራንት (VOLKS KRANT) የተባለው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድልና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት Read More