በፍቅር ለይኩን
አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ፣ በጥንታዊቷና በነፃይቱ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስምና ጥላ ስር የተቀጣጠለ የፀረ-ቅኝ ግዛትና የፀረ-አፓርታይድ የነፃነት እንቅስቃሴዎችን በማስመልከት በአንድ ወቅት ታሪክ አጣቅሰው ባደረጉት ንግግራቸው እንዲህ ብለው ነበር፡- ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ