ሰው ሆይ!

January 17, 2025
በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

January 15, 2025
“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

January 11, 2025
 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

January 11, 2025
ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል::

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

January 7, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም።

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

January 2, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ

እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ?

December 29, 2024
ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት

ሁለ-ገብ ለሆነ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዕድገት መሰረት የሚጥል ህግ፣ ወይስ የኢትዮጵያን ሀብት የሚያዘርፍና ህዝብን አቅመ-ቢስ የሚያደርግ አዲስ የባንክ ህግ- ከኒዎ-ሊበራሊዝም ወደ ባሰ ኒዎ-ሊበራሊዝም የዝቅጠት ጉዞ!

December 27, 2024
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) (ታህሳስ 19፣ 2017) December 28, 2024 መግቢያ እንደተነገርን ኢትዮጵያን “ከዕዝ ወይም ከሶሻሊስታዊ” ኢኮኖሚ አላቆ ወደ “ ነፃ ገበያ ኢኮኖሚ” እንድትሸጋገር ከተደረገ ይኸው ከ31

መንግስት ኢሰመጉ እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን አገደ፤ የታገዱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቁጥር አራት ደረሷል

December 26, 2024
የሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (EHRDC) “ገለልተኛ ባለመሆን ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ምክንያት

ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት

December 25, 2024
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –

ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው።

December 19, 2024
ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን

ነፃ አስተያየቶች

VIEW ALL »

ሰብአዊ መብት

VIEW ALL »

የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡
October 19, 2024

 የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ

በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ
October 1, 2024

የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል።

©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት
September 26, 2024

ከታሪክ ማህደር

VIEW ALL »

ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት!

ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት
November 22, 2024

ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ

መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ
September 12, 2024

ጤና

VIEW ALL »

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም
February 8, 2023

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ
December 6, 2022

ቋቁቻ( pityriasis versicolor)

ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች
October 10, 2022

ስፖርት

VIEW ALL »
Go toTop