December 19, 2024
1 min read

ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው።

ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው።
ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን አልሚ ምግብና መድሃኒትን ጨምሮ ርዳታ እንዳይገባ ከልክሏል። ባንክና ሌሎች አገልግሎቶችን ዘግቷል።
ብልጽግና ርሃብን እንደ ጦር መሳሪያ (Starvation as weapons of war) እየተጠቀመ ነው።
ይህ የጦር ወንጀል ነው!
ከታች በ video ላይ ያሉትን ህጻናት ተመልከቱ። ሌሎች በርሃብ የሞቱ እንዳሉ መረጃዎች አሉ። ቁልፍ የብልጽግና አመራሮች ይህ ጉዳይ እንዳይጋለጥ ቁጥጥር ሲያደርጉ ሰንብተዋል። አልሆነም።
ዐቢይ “ርሃብ የለም፣ ሀገሬ በልጽጋለች” ባይ ነው። ለሰብዓዊነት ግድ የሚሰጣችሁ ወገኖች ሁሉ ህይወት ማዳን ላይ ተረባረቡ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop