Browse Category

የመጽሐፍ ግምገማ

“የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” በሚል ርዕስ በመስፍን አረጋ ከተዘጋጀው መጽሐፍ የተቀነጨበ

ይህ ጽሑፍ “የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” በሚል ርዕስ በመስፍን አረጋ ከተዘጋጀው መጽሐፍ የተቀነጨበ ነው። ____________________________ ሰንሹ ወይም ሰንዙ (Sun Tzu) የሚባለው ግለሰብ ው (Wu) በሚባለው ያሁኒቷን ሻንግሃይን በሚያጠቃልለው በታላቁ በያንግዚ (Yangzi) ወንዝ አፍ ላይ በሚገኘው የቻይና ምሥራቃዊ ግዛት

የመጽሐፍ ግምገማ: “ፍኖተ ዐማራ፡ በፕ/ር ግርማ ብርሃኑ – በዳመና ዝናቡ ጎርፉ

ሂስ ዘ መጽሐፍ “ፍኖተ ዐማራ፡ በፕ/ር ግርማ ብርሃኑ 2015 ዓ/ም” በዳመና ዝናቡ ጎርፉ ሂስ ስጽፍ አቃቂረኛ፥ አላጋጭ እና አሽሙረኛ ነኝ። እና አንድን ጽሑፍ አንብቤ ስጨርስ አቃቂር ለማውጣት የማይመቸኝ ከሆነ ወይም የማላግጥበት ይዘት ከሌለው ሂስ (ግምገማ) አልጽፍበትም። የሚያቆለጳጵስ ወይም ማመስገኛ
Go toTop