Browse Category

ፖለቲካ

የ ኢዜማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቅ – ስመራጭ ኮሚቴ

ፓርቲያችን በሰኔ ወር በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፤ ለፓርቲው ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ምርጫ አመልካቾችን ከሚያዚያ 25 እስከ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም መቀበላችን ይታወቃል።  በዚሁ መሰረት ለዕጩ ተወዳዳሪዎች ግንቦት 17 ቀን 2014ዓ.ም
June 4, 2022

ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ

የጎሣ ብዝኃነት ባሉባቸው ሀገሮች ብሄርን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ስርአትን ማዋቀር በብዙ ምሁራን ዘንድ እንደ አደገኛ አካሄድ የሚወሰድ የሀገርን ሉአላዊነትና የሕዝብን አንድነት የሚያናጋ ፣ የጎሳ ንቃተ-ህሊና ከመጠን በላይ እንዲገን ስለሚያደርግ በደም ግንኙነት ላይ

በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ

1ኛ ስብሰባ   ኤስ.____ሰላምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅና ለሌሎችም ዓላማ Mr. MENEDEZ (አቶ መነንዴዝ) (በግሉ፣ Mr. RISCH (አቶ ሪሽ) እና Mr.COONS (አቶ ኩንስ)) የሚከተለው ሰነድ ሁለት ግዜ ተነብቦና ተጣቅሶ ወደ ኮሚቴ ስለ ሰነዱ
December 18, 2021

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ንጉሠ ነገሥቱ [ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ] ርዳታ ለመጠየቅ [ኢትዮጵያን በግብርናና በኢንዱስትሪ ለማልማት] የተለያዩ የአሜሪካንና የአውሮፓ ሀገሮችን ከግንቦት 10 ቀን

አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር)

መስከረም 24 ቀን 2013 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔ ፓርላማው እንዲያጸድቀው ሲያቀርቡ የእያንዳንዱን እጩ ስም፣ የትውልድ ሥፍራ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የትምህርት ዝግጅት፣ አንዲሁም የሥራ ልምድ መረጃዎችን ይፋ አድርገው ነበር። ከዚህ ቀደም
file photo: ethiopia's prime minister abiy ahmed addresses the members of parliament inside the house of peoples' representatives in addis ababa

በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል [ዋዜማ ራዲዮ]

ሰኞ፣ መስከረም 24 ቀን 2014 በተወካዮች ምክር ቤት የሚቋቋመው አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቹ አወቃቀርና ስያሜ ላይ መጠነኛ ለውጥ እንደሚያደርግ ዋዜማ ሰምታለች። በሥራ ላይ በሚገኘው አዋጅ ቁጥር
September 28, 2021
olafscholz spd annalenabaerbock green arminlaschet cdu

የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ  –  ዋዜማው

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            እ.ኤ.አ September 26. 2021 መስከረም 16፣ 2014 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ የዓለምን የማራቶን ክብረ ወሰን ለማሻሻል በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን የሚሮጥበት ቀን ነው። ከሁሉም
September 26, 2021
202206062 10220570568475975 5592884827289968827 n

አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ

June 13, 2021 ጠገናው ጎሹ በህወሃት የበላይነት እየተመራ ሩብ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የጎሳ//የቋንቋ አጥንት ስሌት  ሥርዓተ ፖለቲካ በተረኞች ኦህዴዳዊያን/ኦሮሙማዊያን የበላይነት እየተመራ  እና የወራዳነት  ፖለቲካ ጨርሶ በማይሰለቻቸው  ብአዴናዊያን አሽከርነት (አጋሰስነት) እየታገዘ  ይበልጥ አስከፊና አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ  ከቀጠለ  ይኸውና አራተኛ ዓመቱን

የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ አይቀየርብንም በሚል በዜጎች ደም ለመቆመር የቆረጡ ናቸው አገርን

ፖለቲካዊነት (Politisization)

ለፈረጅኛው ቃል ተመጣጣኝ ትርጉም ስላላገኘሁለት ለርዕስነቱ ያህል ፖለቲካዊነት ስለው ክዚህ ቀጥሎ ግን ራሱን የእንግሊዘኛውን ቃል አንድጠቀም ይፈቀድለኝ። ዴሞክራሲያዊ ባልሆነ ስርዓት ውስጥ ሁሉም ነገር ፖሊቲካዊ ይዘት አንዲኖረው ሲደረግ ይታያል። በኔ አስተያየት ይህ የሚሆንበት
October 9, 2020

“በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና  እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ  ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን  በሰይፍ እየቆረጡ ነበር፣ክርሥቲያን ያደረጉት። ‘ልበ አንበሣ ‘ በመባል የሚታወቀው፣የእንግሊዝ

ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ

የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ

የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች   ላይ  የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ  ላይ የተመሠረተውን ሥርዓተ ኢህአዴግ በበላይነት ሲዘውሩና

ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ በሕዝብ ይመረጣሉ። የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ
Go toTop