የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ሂደቱ መመርመር አለበት ሙሼ ሰሙ የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ገበያ ክፍት መደረጉ ወደ ነጻ ገበያ ስርዓት ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ እመርታ መሆኑ ጥርጥር የለውም። ሂደቱ መመርመሩና መፈተሹ እንደተጠበቀ ሆኖ። ዛሬ August 27, 2024 ኢኮኖሚ
በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ በተለይ በምእራቡ አለም ተወድሷል፡፡ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ August 9, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ! እና የማሞ ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) WHAT IS TO BE DONE? Bombard the Headquarter!!! Régime Chang!!! የዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፍ ገንዘብ ተቆም (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን ብር የገንዘብ ምንዛሪ ተመን እንዲያስተካክል በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ July 31, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
የሰሞኑ የማክሮ ኤኮኖሚ ጫጫታ ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) እንደ አውሮፓ ዘመን አቆጣጠር በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ደቡብ አሜሪካና አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ታዳጊ አገሮች ከፍተኛ የውጭ ዕዳ ቀውስ ውስጥ የተዘፈቁበት ግዜ ነበር። ይህ አዝማሚያ አበዳሪዎቹን አገሮች እያሳሰባቸው መምጣቱ ብቻ July 30, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
መንግሥት ከዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ ሪፖርተር – በስምምነቱ መሠረት ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ይተገበራል መንግሥት ለቀረጸው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ትግበራ ከፍተኛ የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘትከዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጋር ሲያደርግ የነበረው ድርድር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም July 29, 2024 ኢኮኖሚ
በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! በኦሮሚያ መሬት ጮህች!!! የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!!! ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!! በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! መሬት ጮህች!!! እሪ አለች!!! ሰው ዝም ሲል ምን ታድርግ!!! የኮነሬል July 11, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!!! ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› – ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ ኢኮኖሚውን ያላወቁ፣ በትረ-ሥልጣኑን አይነቀንቁ!!! የኢትዮጵያ ህዝብ የኦህዴድ ብልጽግና መንግስት ለጦርነት ኢኮኖሚ የሚያውለውን ብድር በተመለከተ የአፍሪካ ወንድሞቹን ምሳሌያዊ አነጋገር ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› ይላቸዋል፡፡ December 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
በኢትዮጵያ የክልል ጦር አበጋዞች ቢሮዎች ውስጥ189 ቢሊዮን ብር ተቀብሮል! ከባንክ ውጪ ያለ ገንዘብ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) ሎሚ ተራ ተራ ሎሚ ተራ ተራ፣ የማምዬን ነገር ጎረቤት አደራ!!! መንግሥት ለተያዘው በጀት ዓመት 786.6 (ሰባት መቶ ሰማንያ ስድስት)ቢሊዮን ብር በጀት መመደቡ ይታወሳል፡፡ ከተመደበው በጀት ውስጥ ከ300 (ሦስት መቶ) ቢሊዮን March 30, 2023 ኢኮኖሚ
በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ሲሲሲ ኔጌቲቭ አሽቆለቆለ! የቆሎ ተማሪ እዳ፣ የዕለት እንጀራችንን ስጠን! ክፍል አንድ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ከሲሲሲ ፖዘቲቨ (‘CCC+’) ወደ ሲሲሲ ኔጌቲቭ (‘CCC-) ማሽቆልቆሉን በዲሴንበር 20 ቀን 2022 እኤአ የአሜሪካ ፊች የብድር ምዘና ኤጀንሲ መረጃ አስታውቆል፡፡“Fitch Ratings December 26, 2022 ኢኮኖሚ
አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን ከምንል አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት September 10, 2022 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!! ተስፋ (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Tesfasays: April 15, 2022 at 5:55 am ልዕለ-ኃያላን ሃገራት አምርተው የሚሸጡት የጦር መሣሪያዎች የሚሞከረው በምድረ ኢትዮጵያ ነው፣ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ሞቱ፣ ስንቶቹስ አካላተ ጎዶሎ ሆኑ!!! የደም ግብራቸው ገንዘብ August 26, 2022 ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! የብሔራዊ የጋራ ኃብታችን በኦሮሙማ ውርስና ስልቀጣ? (ክፍል 4) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ኢትዮጵያ በአይኤምኤፍና ዓለም ባንክ የፕራይቬታይዜሽን ፈንጂ ወረዳ! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 ዓ/ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ››……………………..……….(1) ‹ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 የቀረበውን ገንቢ August 23, 2022 ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!! – (ክፍል 3) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ክፍል 3) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ›.(1) የኢትዮጵያ ተፎካካሪ ፓርቲዎች August 19, 2022 ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ….(1) በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ ባለሙያ ሲሆኑ ከአራት ዓመታት በፊት ለብልጽግና August 17, 2022 ኢኮኖሚ