የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ September 22, 2024 ጤና
ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ February 20, 2024 ጤና
የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) * የአልኮል መጠጥ ማቆም ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ * ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ * ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር * January 17, 2024 ጤና
የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ ሽንት መሽናት ያለብዎት ለምንድን ነው? ለምንድን ነው የሴቶች ጤና እና ንፅህና መመሪያዎች ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንትዎን እንዲሸኑ ይነግሩዎታል? በዚህ አጭር መጣጥፍ፤ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት፤ ከሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (UTI) እና ከሽንት ፊኛ ጋር ምን ግንኙነት እንዳለው May 26, 2023 ጤና
ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች ችግሮችን ያስከትላል። ከእነዚህ የጤና ችግሮች መካከል፦ እንደ ልብ ህመም፣ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ የኮሌስትሮል ክምችትን ይፈጥራል። የቦርጭ መነሻ መንስኤ፦ በአብዛኛው ስብ የሚከማችበት ቦታ ሆድ አካባቢ ሲሆን ይህም በአማርኛው ቦርጭ March 1, 2023 ጤና
ቲማቲምን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) • ቲማቲምን መመገብ ለቆዳ ጥራት ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሲሆን ቲማቲምን ልጦ የልጣጩን ውስጠኛ ክፍል በፊትዎ ላይ በመለጠፍ ለ10 ደቂቃ በማቆየት መታጠብ ንፁህና የሚያበራ ፊት እንዲኖርዎ February 12, 2023 ጤና
የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መርጋትን የሚከላከል February 10, 2023 ጤና
ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል። February 8, 2023 ጤና
የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች December 6, 2022 ጤና
ቋቁቻ( pityriasis versicolor) ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ በሽታዉን እንደሚያመጣ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም። October 10, 2022 ጤና
የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና በአንገትዎ ላይ ማስቀመጥ፣ ይህ ማለት ደግሞ • ቅዝቃዜው በማደንዘዝ September 28, 2022 ጤና
ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል የቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ ፍቅር እና ትዳር September 28, 2022 ጤና
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ September 13, 2022 ጤና
መንኪ ፖክሥን የምንጠነቀቅበት ሰዓት ላይ ደርሰናል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “መንኪ ፖክሥ “ ምሥራቅ አፍሪካ ደርሷል ። በቦሌ ባይገባ በሞያሌ ፣ በቶጎ ጫሌ ና በአርት ሼክ ፤ በደሎ መና ፣ ወይም በቦረና ፤ አልያም በሞያሌ ወይም በመተማ ና ሁመራ ፣ በአፋር ፣ በአሶሣ June 1, 2022 ጤና