Browse Category

ግጥም

እንኳን ሞት አለልህ!

መኖሩን እያወክ ሞት ቆሞ ተደጅህ፣ ጭራቅ ያገለገልክ ተገዝተህ በሆድህ፣ መሞት ባይኖርማ ባህር ደም በጠጣህ፣ ንጹሑን ፃድቁን በካራ አሳርደህ! እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አስመትረህ፣ ፖለቲካ ዝሙት መደመር አጡዘህ፣ አምላክን ህሊናን ልቡናን የጎዳህ፣ ሁሉን የማይተወው
March 30, 2024

በሬ ሆይ! – በላይነህ አባተ

የዚች ዓለም ተንኮል ቁማሯ ተገባህ፣ ለቅዱሳን ሲኦል ለእርኩሳን ገነት ናት፡፡ ስለዚህ ተምድር እንዳይጠፋ ዘርህ፣ በጋማ ከብት መሐል ቅዱስ መሆን ይብቃህ፡፡ ዘርጥጦ ሊጥልህ ሊሰብር ወርችህን፣ ታመህ በረት ስትውል ሊግጥም ሜዳውን፣ ጉድጓዱን ሸፍኖ እያሳዬ
March 9, 2024

ዱሩ ቤቴ !! ( አሥራደው ከካናዳ )

እገባለሁ ጫካ – እገባለሁ ዱር፤ የበደልን ገፈት – ስጋት ከምኖር፤ አትገባም ወይ ጫካ – አትገባም ወይ ዱር፤ ተቀጥላ ዜጋ – ሆነህ ከመኖር :: ትናንትም ተበዳይ – ዛሬም ጦም አዳሪ፤ የበይ ተመልካች – የጅቦች ገባሪ፤ የሃብቱ ተመጽዋች
March 6, 2024

ለፋኖ ጣፊለት! – በላይነህ አባተ

በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡ አሳማ ሆዳሙን በእርግጫ አፈንድተሽ፣ ተፋኖ ደረት ላይ ተጣበቂ ዘለሽ!
March 6, 2024

 አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ

አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ መቼና የት ፍቅር ታውቀለህ? ትምላለህ በፍቅር አምላክ ስም፣

ሰማእት ሁን ካህን!

መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ለእምነትህ ለአገርህ ሰማእት ሁን ካህን! ቀጥ ብለህ ተከል ጴጥሮስን አድማሱን፣ ፈለገ ሚካኤል የቴዎፍሎስ ዱካን፣ ቤተክሲያን የሚንድ ጨፍጫፊ ምእመናን፣ የከፋ አምስት ዘመን ዳግም ሲመጣብን፡፡ እንኳንና
January 23, 2024

የጸጋዬ ገብረ መድኅን አፈር ትናገር!

ፀጋዬ ወ-ገብረ መድኅን ዘ-ትውልደ አምቦ፤ ቅኔን የዘረፈ በሰምና ወርቅ አጅቦ፤ አገር ጠብቆ ወገን አቀራርቦ፤ አርጓል በገነት ቀስተደመና ደርቦ። አምቦ የፀጋዬ አፈር ትናገር፤ ስለእውነት ትመስክር፤ አፈሯ አንድ ነው ወይስ ዥንጉርጉር፤ እውን ታፈራለች ጣፋጭ
December 31, 2023
addis ababa zehabesha

አዲሳባ ገንፍል!

እስከ መቼ ጥደው ያንፈቀፍቁሃል፣ ስንት ዘመን ቀቅለው ንፍርቅ ያረጉሃል፣ አዲሳባ ገንፍል እሳት በዝቶብሃል! ተቤትህ አውጥተው መንገድ ጥለውሃል፣ የግዛትን ቀንበር በጫንቃህ ጭነዋል፣ ሲፈልጉ እንደ በግ ጎትተው ያስሩሃል፣ ሰውነትን ገፈው ግዑዝ አርገውሃል! በራራ አዲሳባ
December 30, 2023

ቆንጆ ፋኖን ምረጭ! – በላይነህ አባተ

በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ልፍስፍስ እያለ ባልሽ ታስቸገረሽ፣ ለፋኖ ጣፊለት ና! ጥለፈኝ ብለሽ! ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡
December 24, 2023

እሳትና ውሀ – አልማዝ አሸናፊ

ከአልማዝ አሸናፊ IMZZASSEFA5@GMAIL.COM WYOMING, USA ፀሐፊውን ወይም ፀሀፊዎቹን ባላውቅም ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ዛሬ ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ የሚጦቁሙትን እነዚህን ገራሚ አጭር ግጥሞች ለዚህ ዌብሳይት አንባቢዎች ማካፈል ወደድኩኝ:: ———————————————- እሳትና ውሀ የታፈነ ውሀ – በብረት
December 19, 2023

ዳር-አገሩ አማራ ስንቅ አዘጋጅቷል ወይ!

አማን ነወይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማራ አማን ነወይ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ዘሬን አታጠፉም ሲል በመነሳቱ፣ የቱርክ ዱባይ ድሮን የሚዘንብበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት አገሩ! አማን ነወይ ሎሌው ባንዳስ አማን ነወይ፣ ንስሃ ውስጥ ገብቶ ልብን
December 17, 2023

አርበኛ ሁን ካህን!

መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ሳትውል ሳታድር አርበኛ ሁን ካህን! ፈለግን ተከል የጴጥሮስ አድማሱን፣ ክፉ አምስት ዘመን ዳግም ሲመጣብን፡፡ እንኳንና ሕዝቡ እንዳትገዛ ምድር፣ በግዝት መሀላ በጸሎት ውል እሰር፣ ጭራቅ
December 8, 2023
1 2 3 17
Go toTop