ልባም የጥበብ ሰዎችን አደንቃለሁ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ልባም የጥበብ ሰዎች ከሆኑት የዓለማችን ምርጥ አርቲሥቶች አንዷ ቲና ተርነር ናት ። እጅግ ተመሥጠው ሙዚቃን ከሚጫወቱና ለሙዚቃ ከተሰጡ አርቲስቶች መካከልም አንዷ ናት ። ( በእኛም አገር ነፍስ ሄር ፣ ሽሽግ ቸኮል ፣ May 25, 2023 ታዋቂ ሰዎች·ዜና
ዝክረ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ – ቀሲስ አስተርአ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] እውነትን ይዞ በፊታቸው የቆመ ሰው ባለመኖሩ ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መርቆርዮስ አፋቸውን አፍነው በዝምታ ማረፋቸውን በሰማሁባት ወቅት አባቶቻችን ይህን የመሳሰሉትን ለዝክረታሪክ በሚያቀርቡበት ትውፊት መታሰቢያ ትሆን February 15, 2023 የህይወት ታሪክ·ታዋቂ ሰዎች
ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች 1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት [መላኩ ወልደሚካኤል] ከ 1910 — February 15, 2023 ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች
ከታሪክ ማህደር: ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ ያሉ ሰዎች ሃገራችንን በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል። እ.ኤ.አ February 15, 2023 ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች
ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር የዳሰሱ ናቸው። ዳጎስ፣ ዳጎስ ያለ ቅፅ ያላቸው እነዚህ February 13, 2023 ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር
አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ ሙሉቀን መለሰ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ዳማ ኪዳነምህረት በምትባል መንደር በ1946 ዓ, ም ተወለደ ። አስር ዓመት ሲሆነው ወላጅ እናቱ በሞት ስለተለዩት አዲስ አበባ የሚኖሩት አጎቱ ላስተምረው ብለው አመጡት ። ኮልፌ ጳውሎስ June 1, 2022 ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ
ዓለማየሁ ገላጋይ ዓለማየሁ ገላጋይ ሚያዝያ 5 /1960 ዓ.ም በ አራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ። በዳግማዊ ምኒልክ ፩ኛ ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ጆርናሊዝም ተምሮ ተመርቋል። =ዓለማየሁ ገላጋይ “ኔሽን” ፣ April 18, 2022 ታዋቂ ሰዎች
የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! – ይድነቃቸው ከበደ +ይህ ብርቅዬ ጀግናችን እስካሁን በሕይወት ይኑር አይኑር በይፋ የታወቀ ወይም የተነገረ ነገር የለም ፤እንዲያም ተባለ እንዲህ ጀግናችን በልባችን ውስጥ ህያው ሆኖ ይኖራል !!! ] ለሀገራችን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ታላቅ ገድል March 5, 2022 ታዋቂ ሰዎች
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማነዉ? ክፍል አንድ (በንጉሤ ዶሌቦ) ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከአባቱ ከአቶ ጴጥሮስ ሎዳሞ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ሸዋዬ አብርሃም በአሁኑ ደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዳዋቾ ወረዳ አንደኛ አምቡርሴ ቀበሌ ሐምሌ 13 ቀን 1943 ዓ.ም ተወለደ፡፡(ፎጊ) በሚል የበረራ January 29, 2022 ታዋቂ ሰዎች
አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) ተቦርነ በየነ ከ 1931 – 2014 ዓ.ም ድምጻዊት ጠለላ ከበደ ከአርበኛ አባትዋ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ቆይተው ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ሲኦሎ በምትባል የኬንያ ከተማ November 22, 2021 ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ
ለጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ (ጌጡ ተመስገን) በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ። ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2014 የቆመው የጀግናው ሐውልት ያረፈበት ስፍራ ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ በመባል ይታወቃል። ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ October 18, 2021 ታዋቂ ሰዎች·ዜና
አለማየሁ እሸቴ 3 መስከረም 2021 የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ሲነሳ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ድምጻውያን መካከል አንዱ ነው። ከኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ሸክላ ህትመትም ጋር ስሙ አብሮ ይነሳል። የሙዚቃ ሥራቸውን በሸክላ ቀድመው ካሳተሙ የመጀመሪያዎቹ ድምጻዊያን መካከል አንዱ September 3, 2021 ታዋቂ ሰዎች
ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021) ለሰምና ወርቅ መጽሔት ስለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ በምናነሳበት ጊዜ በተደጋጋሚ የተገለጠውን ታሪካቸውን ለመድገም ሳይሆን በተለይ ለሰምና ወርቅ ሁለ- ገብ የጥናትና የምርምር መጽሔት ያደረጉትን አስተዋጽዖ ከግል ታሪካቸው እንደ አንድ ምዕራፍ አድርገን ለማስተዋወቅ ከሚል ዓላማ June 21, 2021 ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ