Health: መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመካከል ወይም ለመቀነስ 5 ቀላል ዘዴዎች

መጥፎ የአፍጠረንን ለመከላከል ወይንም ለመቀነስ ማድረግ ያለብዎትን ያውቃሉ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) የአፍዎን ንጽህና በሚገባ ይጠብቁ፡- ጥርስዎን ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ማጽዳት እንዳለብዎ ይወቁ ከተቻለ ከምሳ በኋላም ለማጽዳት የጥርስ ብሩሽና የጥርስ ሳሙና

More

Health: ስለ ወንዶችም ሆነ ሴቶች ስንፈተ ወሲብ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

በርካታ ባለትዳሮች በግልፅ ለመንገር ባይፈልጉም ከሁለቱ አንደኛው ከወሲብ የሚገኘውን ደስታ በመንፈጋቸው ሳቢያ ለዘመናት የገነቡትን ትዳር የጠዋት ጤዛ ሲያደርጉት አይተናል፡፡ ምንም እንኳን የስንፈተ ወሲብ ችግር ሳይንሳዊ ምክንያትና መፍትሄ ያለው ቢሆንም፤ ችግሩን በጋራ ለመፍታት

More

በትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ)

ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ አላባዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ደስተኛ ህይወት ለመኖር የወጠንኩትን

More

Health: ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ

ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ ጋር ስንነጋገር ‹‹ውዴ እወድሻለሁ፤ ነገር ግን ልጅቷንም እወዳታለሁ››

More

Health: ብስጭት ይታከማል ወይ?

‹‹ከሁለት ዓመት በፊት በደረሰብኝ ከባድ የመኪና አደጋ ምክንያት በቀኝ እጄና እግሬ ላይ የእንቅስቃሴ ችግር ቢፈጠርብኝም ከቀን ወደ ቀን ግን የእጆቼ መስለል እና መቅጠን የህሊናዬን እረፍት የነሳኝ ስለሆነ አፋጣኝ ምላሻችሁን በመስጠት ከሀሳብ የምፀዳበትን

More

Health: ያልተመለሱ ወሲብ ነክ ጥያቄዎቻችሁ እና አዳዲስ የሕክምናው ሳይንስ ምላሾች

የ‹‹ጂስፖት›› አገር ከወዴት ነው? ወሲብ በብርሃን ወይስ በጨለማ? በሴቶች በኩል የሚደፈር ርዕሰ ጉዳይ አይሁን እንጂ በርካታ ወንዶች በጋራ ሲሰበሰቡም ሆነ አንድ ለአንድ ሲያወሩ ወሲብ ነክ ጉዳዮችን አንዴ ወይም ሌላ ጊዜ ማንሳታቸው አይቀርም፡፡

More

Health: ‹‹በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች

ተከታታይ የሆነ የእንቅልፍ ማጣት ችግር አለብኝ፡፡ በዚህ ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወቴ የተመሰቃቀለና ደስታ የራቀው ሆኖብኛል፡፡ ከዚህም በላይ ከሰዎች ጋር የሚኖረኝ ግንኙነት በድብርት የተሞላ ነው፡፡ በሥራ አካባቢም በጣም ውጤታማ መሆን አልቻልኩም፡፡ ለመሆኑ እንቅልፍ

More

Health: ስኳር ህሙማን ለምን ስኳር ይከለከላሉ?

በቅርብ ጊዜያቶች ስለ ስኳር በሽታ ይቀርቡ የነበሩ መረጃዎችን አንብቤያለሁ፡፡ በአጠቃላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በተለየ ሁኔታ ስለ ሃይፖግላይሴሚያ ማብራሪያ እፈልጋለሁ፡፡ ይኸውም በሽታው ሃይፖግላይሴሚያ፣ በደም ውስጥ የስኳር ማነስ ነውና ለምን የስኳር ምግቦችን በሽተኛው እንደሚከለከል አልገባኝም፡፡

More

Health: ሐኪሞች እንዴት በዘር ፍሬዬ አለመኖር ይደናገጣሉ? ችግሬ ከአዕምሮ ዝግመት ጋር ይያያዝ ይሆን?

አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡፡ ይህ ጥያቄዬ ደግሞ ወጣት እንደመሆኔ መጠን የየዕለት ሃሳብና ጭንቀት ሆኖብኛል፡፡ ወንድነቴ እያሳፈረኝ መጥቷል፡፡ ይኸውም ከዘር ፍሬዎቼ አንዱ የለም፡፡ ይህ ደግሞ በተለያዩ አጋጣሚዎች ለመሮጥና አንዳንዴ እንደ ኮሌጅ ተማሪነቴ ለጥናት ብዙ

More

Health: የቁንጭና 101፡ ‹‹የቁንጅናሽ ግዙፍ ኃይል ያለው በውስጥሽ ነው›› – ‹‹The power be beautiful lies in you››

ከሊሊ ሞገስ መዋብን ማን ይጠላል? ማንም! መዋብን እና ቁንጅናስ የሴቶች ብቻ ፍላጎት ያደረገው ማነው? ማንም! ወንዶችም እንደ ሴቶች አምሮና ተውቦ መታየትን ይሻሉ፡፡ ርዕሳችንን እንደግመዋለን፡፡ የቁንጅናሽ ግዙፍ ኃይል ያለው በውስጥሽ ነው፡፡ የውበት ስሜት፣

More

Health: የወሲብ አፈፃፀም ለጡንቻ፣ ለወገብና ለጀርባ ህመም ይዳርጋል እንዴ?

ጥያቄ፡-1 እግሬን በጣም ይሸመቅቀኛል፡፡ ብዙዎች ሲናገሩ እንደምሰማው የቁም ወሲብ ለዚህ እንደሚያጋልጥ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ይህንን ድርጊት በተደጋጋሚ ፈፅሜያለሁ፡፡ ታዲያ ችግሬ ከዚህ የመጣ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ሌላ የጤንነት ችግር የለብኝም፡፡ እውን የእግሬ መሸማቀቅ

More

Health: ገንዘብህ ያገልግልህ እንጂ አታገልግለው

ከሊሊ ሞገስ ድሃ ሀብታም፣ ነጭ ጥቁር፣ አጭር ረጅም፣ ሴት ወንድ፣ ህጻን አዋቂ ሁሉም በዚህች ምድር የህይወት ምህዋር ውስጥ የሚመርመሰመሱ ተዋንያን ሲሆኑ ህይወት ደግሞ በራሷ መድረክ ናት፡፡ እኒህ ሁሉ ፍጡራን በዚህች የህይወት መድረክ

More

Health: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ

የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ አገር አሳሹ ክርስቶፈር ኮሎምበስ በዚህ በሽታ ይሰቃይ እንደነበር

More

Health: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ

More
1 2 3 4 5 6 11