በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 9

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የ2ኛ ማዕበል ሎክዳውን  28.10.2020 ሁኔታዎች በቅፅበት በመቀያየራቸው ከአለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19  ወረርሽኙ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ሎክዳውን የያዘውን ክፍል ዘጠኝን አቀርባለሁ። በ8ኛው ገለፃ ከሶስት ቀናት ላይ እንዳስቀመጥኩት ፅሁፍን ሳልጨረስ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተቀያየሩ ነበር። በዚህም የተነሳ በዛሬው

More

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 7

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን  10.09.2020 ይዘት- [ኢኮኖሚዊ እይታ | ትልቁ ሎክዳውን |  መሰረታዊ ፍጆታ |   ምግብ ቤቶች |  ቴያትር እና ፊልም |  ቸልተኝነት |  ሰላማዊ ሰልፎች |  ማጠቃልያ ነጥቦች ] ከአለፈው በመቀጠል ለኢትዮጵያ ቴክኒካዊ ይዘቱ እና

More
/

የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ

More
/

የኮረና ቫይረስ ወረርሽን አደጋ እና የሀገርና ሕዝብ ደህንነት

በዲሴምበር 2019 እ.አ.አ በይፋ የታወቀው የኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽን ዓለማችን በ20ኛው እና 21ኛው ከነበሩት ወሳኝ ክስተቶች አንዱ የሚሆን ይመስለኛል። ይህም ማለት የ1917ቱ የሩሲያ አብዮት፤ የ1939ቱ ጀርመን በፓላንድ ላይ ያደረገችው ወረራ፤ የ1949

More
/

አነጋጋሪው የኮሮና በሽታ መድሀኒትና እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ግድፈት – ሰርፀ ደስታ

ተስፋ የተጣለባቸው የኮረና መድሀኒቶች፡፡  በአሁኑ ሰዓት ወደ 24 የሚሆኑ ከዚህ በፊት ለሌላ በሽታ ማከሚያነት የዋሉ መድሀኒቶች የኮረናን ቫይረስ ለማከም እንደሚረዱ እየተነገረ ነው፡፡ በተለይ ግን በተከታታይ በላቦራቶሪና በበሽተኞች ላይ የተደረጉ ሙከራዎች እንደሚያሳዩት ለወባ

More

ነስር (Nose bleeds)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) •

More
/

ልትወልድ ሆስፒታል የገባችዋን እናት በህክምና ስህተት ገድለዋል የተባሉት ዶክተር ተከሰሱ

(ብስራት ኤፍ ኤም 101.1) የ50 አመቱ ዶ/ር ተስፋዬ ኃ/ስላሴ ሀምሌ 28 2006 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ወ/ሮ ሀይማኖት ሲሳይ ማዋለጃ ክፍል ውስጥ በማስገባትና የምጥ ማማጫ መድሀኒት በመስጠት

More

Health: ኮሌስትሮልዎ ከፍ ያለ ከሆነ ዓመት በዓሉን የግድ በሥጋ ብቻ ማክበር የለብዎትም

ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ኮሌስትሮል ከተለያዩ ምግቦች ወደ ሰውነት ዘልቆ እና ከመጠን አልፎ ሲጠራቀም የደም ባንቧዎች ግድግዳና መንገዳቸው ላይ በመለጠፍና መንገዱን በማጥበብ ደም እንደልቡ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እንዳይደርስ ያግዳል፡፡ ይህም ለህዋሳቶች በህይወት

More

Health: ስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎቹን እንዴት መለየት ይቻላል?

ስንፈተ-ወሲብ ማለት የወንዱ ብልት ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መዘጋጀት (መቆም) አለመቻል ሲሆን ግንኙነት ከተጀመረ በኃላም ቶሎ ጥንካሬውን በማጣት ከግንኙነት በፊት ወደነበረው ሁኔታ መመለስ ማለት ነው፡፡ ስንፈተ-ወሲብ ማለት የወንዱ ብልት ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል

More

Health: የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን በዶሮ ሾርባ

‹‹የዶሮ ሥጋ፣ እንደ ብዙዎቹ የፕሮቲን ምግቦች ሲሶቴይን የተባለ ተፈጥሯዊ አሚኖ አሲድ አለው፡፡ ሥጋው በሚቀቀልበት ጊዜ ይህ አሚኖ አሲድ ይወጣል፡፡ ሲሶቴይን ዶክተሮች በብሮንካይትስና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ለተያዙት ሰዎች ከሚያዙት አሴትልሲስቴይን ከተባለው መድኃኒት

More

Health: በኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል? – ዳኢ መንሱር ሁሴን ይነግሩናል

ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ይስፈን፡፡ ወደ ዋናው ርዕሳችን ከመግባታችን በፊት እንደ ኢስላም አስተምህሮ

More

በኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል?

  ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ይስፈን፡፡ ወደ ዋናው ርዕሳችን ከመግባታችን በፊት እንደ ኢስላም

More

Health: ጽንስ ያለጊዜው እንዲወለድ የሚያስገድደው ደም ግፊት ለእናቶች ሞትም 14 በመቶ ድርሻ አለው ተባለ

– እርግዝናን ተከትሎ የሚከሰተው ደም ግፊት – ለኩላሊት ሥራ ማቆም፣ ለደም መርጋት፣ ለልብ፣ ለአዕምሮ ህመም፣ ለጽንስ መቀጨትና ለሞት የሚያጋልጥበት ምስጢር ምንድን ነው? የዶክተሩ ገጠመኝ 1 ቦታው በአንድ ክፍለ ሀገር ነው፡፡ አንዲት የሶስት

More

Health: መጥፎ የአፍ ጠረን ሕይወትን እስከማሳጣት ሊደርስ ይችላል

በአፋችን ውስጥ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች አሉ። እነዚህ ባክቴሪያዎች ንፅህናው በተጠበቀ አፍ ውስጥ ከሆነ የሚገኙት ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርሱ ተስማምተው የሚኖሩ ሲሆን፤ ንፅህናው ካልተጠበቀ ግን አፋችን ውስጥ በሚገኙ አካሎቻችን ላይ ችግር ከመፍጠርም አልፈው

More
1 2 3 4 5 11