ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
ዜና ብርቱ ምስጢር: የድሮን ጥቃትን ለመከላከል ባለፈው ጊዜ በፍኖተሰላም የደረሰ የድሮን ጥቃት – ተግባር ቁጥር ፩ December 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ ተግባር ቁጥር ፩- DOC-20231220-WA0012. Fano Drones Defence Squad ህዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለፋኖ ታጋዮች ጥንቃቄ ይረዳ ዘንድ ማህተም ፣ የማይነበብ ወታደራዊ ድሮን ለመከላከልና Read More
ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ሰራተኞቹን ሊያስወጣ ነው፥ የጎጃም ፋኖ ለእነ አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረበ፥ ተጋድሎው ቀጥሏል፥ የአርሲው ግድያ December 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአፍሪካ ልማት ባንክ ሰራተኞቹን ሊያስወጣ ነው፥ የጎጃም ፋኖ ለእነ አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረበ፥ ተጋድሎው ቀጥሏል፥ የአርሲው ግድያ Read More
ዜና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው “ዝማምነሽ ታወር” ሕንጻ ከወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በሥጦታ ተበረከተለት December 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርስቲው የ60ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ሲያከብር ሕዝቡ ተቋሙን ለመደገፍ ትብበር ሊያደርግ እንደሚገባ ያስተላለፈውን መልዕክት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፋቸውን Read More
ዜና ፋኖ ከባድ ማጥቃት ከፈተ | ባህርዳር ዙሪያ ዉጊያ ተከፈተ | አስደማሚ ጀብዱ ተሰራ December 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/nQNrvTbjeXo?si=uzqsMvoA5s68fWZf ፋኖ ከባድ ማጥቃት ከፈተ | ባህርዳር ዙሪያ ዉጊያ ተከፈተ | አስደማሚ ጀብዱ ተሰራ ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ”ከአጋንንት ጋር ልንደራደር አንችልም ፣የሚገርም ጦርነት Read More
ዜና ስልጣን ልቀቅ – ቀነኒሳ ታሪክ ሰራ | ደም መላሾቹ የእናቶችን እምባ እያበሱ ነው!በሰ/ ወሎ የተፈፀመ የግፍ ጥግ! December 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/hXV0DyrKDwA?si=ffzmoaRxbR__wWvi ስልጣን ልቀቅ – ቀነኒሳ ታሪክ ሰራ | አብይ ደርቆ ቀረ | ጀግናው ቀነኒሳ በቀለ አብይን አስጠነቀቀ | ጀዋር መሃመድ ተነሳ https://youtu.be/Luih10ylbKE?si=xTbhLADzwb7UPOPJ Read More
ዜና ዱባለ መላክ እንብኝ ለነፃነት new ethiopian Music 2023 | Official Music December 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዱባለ መላክ እንብኝ ለነፃነት new ethiopian Music 2023 | Official Music Read More
ዜና ከግምባር!ፋኖ አስረስ ማረ ከአማራ ድምፅ ጋር!”የብልፅግና ጀምበር ጠልቃለች” The Voice of Amhara Daily News December 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/qnH70h2xk30?si=unKgSPRYXAhOYk57 ከግምባር!ፋኖ አስረስ ማረ ከአማራ ድምፅ ጋር!”የብልፅግና ጀምበር ጠልቃለች” The Voice of Amhara Daily News Read More
ዜና ኦሮሚያ ከእጃችን ይወጣል” ጁላ | “አፈሳ ይጀመር” አብይ | “አየር ኃይል ከአማራ ነጻ አድርገናል” ይልማ | የዶ/ሩ ገዳይ ተያዘ December 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/kPgF54HFOHY?si=f0BWC5BRnS15md59 ኦሮሚያ ከእጃችን ይወጣል” ጁላ | “አፈሳ ይጀመር” አብይ | “አየር ኃይል ከአማራ ነጻ አድርገናል” ይልማ | የዶ/ሩ ገዳይ ተያዘ Read More
ዜና ከትም አግሳ አንበሳ! December 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ ወሬ መስማቱን ተውና፣ ከትም አንበሳ ሆይ ነፋስ ሳታስገባ! ራስህን ጠልፈህ ወጥመድ እንድትገባ፣ ያልሸረቡት ሴራ ያልደረቱት ደባ፣ በቆምክበት Read More
ዜና የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ኮማንድ ተመሠረተ December 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ባሳለፍነዉ ሳምንት ወሎ ወስጥ በሚገኙ የፋኖ ብርጌድና ክፍለጦር አመራሮች መካከል በተደረገ ስብሰባ፣ አንድ የወሎ እዝ ለመመስረት ስምምነት ላይ ተደርሷል። በዚህም ስብሰባ ላይ አዲስ ለተቋቋመዉ Read More
ዜና የአዋሽ አርባ ግፍ ተጋለጠ! | ፋኖ ኦሮሚያ ክልል ገባ | የጎጃም ዕዝ ፋኖ መግለጫ | ምርኮኛው (ፊልድ ማርሻሉ) ብርሃኑ ጁላ ጭንቀት | የህግ ባለሙያዎች በብልፅግና ላይ መነሳሳት December 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/KJ5MhATnp64?si=c6bN2yVX79uDjcnR የጎጃም ዕዝ ፋኖ መግለጫ | ምርኮኛው (ፊልድ ማርሻሉ) ብርሃኑ ጁላ ጭንቀትና የፋኖ ግስጋሴ | የህግ ባለሙያዎች በብልፅግና ላይ መነሳሳት https://youtu.be/fBderWp-HWM?si=pRpVFbQQslXu5o0z የአዋሽ አርባ Read More
ዜና የ”ተረኝነት” ማዕረግ ማስቀመጫ! ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ – ጌታቸው ሽፈራው December 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ታሪክ በብሔር ማዕረግ የሰጡ ትህነግ/ህወሓትና የኦሮሞ ብልፅግና ናቸው። በንጉሱና ደርግ ዘመን አንቱ የተባሉ ወታደራዊ ጠበብቶች ነበሩ። ሙሉ ጀኔራልነት ላይ አልደረሱም Read More
ዜና ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ ታዬ ደንደአ ታሰሩ December 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ የነበረዉ ታዬ ደንደአ በህግ ቁጥጥር ሥር ዋለ ታህሣሥ 2/2016 (አዲስ ዋልታ) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከዉ መግለጫ Read More
ዜና ሰበር የድል ዜና ከአጣየ! //”የገባው አልወጣም” December 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/T0q9_QOmFNo?si=AjB5EPQmoFR7dq0d ሰበር የድል ዜና ከአጣየ! //”የገባው አልወጣም” Read More
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!